ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
ኬንያውያን አይኤምኤፍ ገንዘብ እንዳያበድራቸው እየጠየቁ ነው አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይኤምኤፍ፣ በኮሮና ሳቢያ ክፉኛ ተጎድቶ የነበረው የአለማችን ኢኮኖሚ በተያዘው የፈረንጆች አመት 2021 በተሻለ ሁኔታ ያገግማል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከሰሞኑ ባወጣው ሪፖርት ያስታወቀ ሲሆን፣ የአለም ኢኮኖሚ በአመቱ በአማካይ የ6 በመቶ እድገት እንደሚያስመዘግብ…
Rate this item
(1 Vote)
ጄፍ ቤዞስ ለ4ኛ ተከታታይ አመት ቁጥር 1 ቢሊየነር ሆነዋል ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት የ2021 የአለማችን ቢሊየነሮችን ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ላለፉት ሶስት አመታት የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ሆነው የዘለቁት የአማዞኑ መስራች ጄፍ ቤዞስ ዘንድሮም በ177 ቢሊዮን ዶላር ሃብት በአንደኛ ደረጃ…
Rate this item
(0 votes)
በመላው አለም ለተለያዩ አገራት ዜጎች ከተሰጡት 690 ሚሊዮን ያህል የኮሮና ክትባቶች ውስጥ ለአፍሪካ አገራት የደረሳቸው ከ2 በመቶ በታች ያህሉ ብቻ እንደሆነ የአለም የጤና ድርጅት አስታውቋል።45 የአፍሪካ አገራት የኮሮና ክትባቶችን ማግኘታቸውንና ከእነዚህም ውስጥ 43ቱ ክትባቶችን መስጠት መጀመራቸውን ያስታወሰው ድርጅቱ፣ ለአፍሪካ አገራት…
Rate this item
(2 votes)
በዓለም ላይ ሰዎች በተደራጀ መንግሥት መተዳደር ከጀመሩበት ጊዜ አንሥቶ፣ መንግሥታት በሆነዉም ባልሆነዉም ሲፋለሙ መኖራቸዉን ታሪክ ይነግረናል። እንዲያዉም ታሪክ ራሱ የጦርነት ማስታወሻ ነው። ጦርነት በዉስጡ ያልያዘ የታሪክ መጽሐፍ እንደ አልጫ ወጥ ነው እሚቆጠረዉ፤በዓለም ዘንድ። የሃያኛዉ ክፍለ ዘመን ታሪክ በሦስት ወይም አራት…
Rate this item
(1 Vote)
8 አዳዲስ የኮሮና ክትባቶች በመጪው አመት አገልግሎት ላይ ይውላሉ አስትራዜኒካ የተባለው የኮሮና ቫይረስ ክትባት የደም መርጋትን ጨምሮ የተለያዩ የጎንዮሽ ጉዳቶች ያስከትላል የሚለው መረጃ በመላው አለም በስፋት መሰራጨቱንና አገራት ክትባቱን ለዜጎቻቸው መስጠት ማቆማቸውን ተከትሎ፣ የአለም የጤና ድርጅት፣ በአለማችን እስካሁን ድረስ የኮሮና…
Rate this item
(0 votes)
ኮሮናን በአደባባይ በማናናቅ የሚታወቁትና በቫይረሱ መጠቃታቸው በስፋት ሲነገርላቸው የሰነበተው የታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ ባለፈው ሃሙስ ከዚህ አለም በሞት መለየታቸውን ተከትሎ፣ በምክትልነት ሲያገለግሉ የነበሩት ሳሚያ ሃሰን በአገሪቱ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው ስልጣኑን ሊረከቡ መዘጋጀታቸውን ኦል አፍሪካን ኒውስ ዘግቧል፡፡ለሳምንታት ከአደባባይ ጠፍተው የሰነበቱትና…
Page 2 of 137