ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የሪፐብሊካኑ ተወካይ ዶናልድ ትራምፕ እና ዲሞክራቱ ጆ ባይደን ከፍተኛ ፉክክር ያደረጉበትና ለ59ኛ ጊዜ የተካሄደው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጨረሻ ውጤት፣ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ፣ በፖስታ ድምጻቸውን የሚሰጡ ዜጎችን ድምጽ ለመቁጠር ጊዜ የሚፈጅ በመሆኑ፣ ለቀናት ይፋ ሳይደረግ ሊቆይ እንደሚችል ተነግሯል፡፡በአሜሪካ ታሪክ እጅግ…
Rate this item
(3 votes)
በአለማችን የከተማ ነዋሪዎች ብዛት በፍጥነት እየጨመረ እንደሚገኝና በአሁኑ ወቅት ከአጠቃላዩ የአለማችን ህዝብ 56.2 በመቶ ያህሉ በከተሞች እንደሚኖር የአለም የኢኮኖሚ ፎረም ከሰሞኑ ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለፉት 70 አመታት በአለማቀፍ ደረጃ ያለውን የከተማ ነዋሪዎች ሁኔታ በገመገመበት ጥናት ያወጣውን ሪፖርት ጠቅሶ…
Rate this item
(1 Vote)
 “ቤቢ ሻርክ” የተሰኘውና በ10 አመቱ ኮርያ አሜሪካዊ ታዳጊ ሆፕ ሴጎይን የተቀነቀነው ተወዳጅ የህጻናት መዝሙር በዩቲዩብ 7.04 ቢሊዮን ጊዜ ያህል መታየቱንና በድረገጹ ታሪክ በብዛት የታየ የመጀመሪያው ቪዲዮ በመሆን አዲስ ክብረ ወሰን መያዙን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡በደቡብ ኮርያዊው ኩባንያ ፒንክፎንግ የተቀረጸው “ቤቢ ሻርክ” በዩቲዩብ…
Rate this item
(0 votes)
የቀድሞው የአለማችን የእግር ኳስ ኮከብ አርጀንቲናዊው ዲያጎ አረማንዶ ማራዶና፣ ባለፈው ሳምንት የተሳካ የአንጎል ቀዶ ህክምና እንደተደረገለት መነገሩን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡በደም ማነስ ሲሰቃይ የቆየው የ60 አመቱ ማራዶና ባለፈው ሰኞ ቦነስ አይረስ ውስጥ ወደሚገኝ አንድ ክሊኒክ መወሰዱን ያስታወሰው ዘገባው፤ በአንጎሉ ውስጥ የደም መርጋት…
Rate this item
(1 Vote)
የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ዋነኛ አጋር እንደሆኑ የሚነገርላቸው አንድ የአገሪቱ ፖለቲከኛ፤ በጸረ-ሙስና ባለሥልጣናት በውስጥ ሱሪያቸው ውስጥ በርካታ የገንዘብ ኖቶች ከተገኘባቸው በኋላ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተዘግቧል፡፡ በመጀመሪያ ላይ 1ሺ 380 ፓውንድ እና 4ሺ 650 ፓውንድ ነው በሴናተር ቺኮ ሮድሪጉ መኖሪያ ቤት ካዝና ውስጥ…
Rate this item
(1 Vote)
 የፌስቡኩን መስራች ማርክ ዙከርበርግና የማይክሮሶፍቱን መስራች ቢል ጌትስን ጨምሮ 9 አሜሪካውያን ቢሊየነሮች ባለፈው ሰኞ ብቻ በድምሩ 14 ቢሊዮን ዶላር ያህል ኪሳራ እንዳጋጠማቸው ቢዝነስ ኢንሳይደር ዘግቧል፡፡በዕለቱ በአሜሪካ የተለያዩ የአክሲዮን ገበያዎች የዋጋ ቅናሽ መከሰቱን ተከትሎ፣ ቢሊየነሮቹ በድምሩ 14 ቢሊዮን ዶላር መክሰራቸውን የጠቆመው…
Page 12 of 139