ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 ተሰናባቹ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በ15 የአፍሪካ አገራት መንገደኞች ላይ አዲስ የጉዞ ገደብ የጣሉ ሲሆን፣ የአገራቱ መንገደኞች ከቀጣዩ ወር ጀምሮ ወደ አሜሪካ መግባት የሚችሉት አስቀድመው እስከ 15 ሺህ ዶላር በቦንድ መልኩ ካስያዙ ብቻ ነው መባሉ ተዘግቧል፡፡ የትራምፕ አስተዳደር ጊዜያዊ ያለውን…
Rate this item
(0 votes)
 አምና 14 ሺህ ያህል ሰዎች በሽብር ለሞት ተዳርገዋል በአለማችን የሚከሰቱ የሽብርተኝነት ድርጊቶች እ.ኤ.አ ከ2014 ጀምሮ በነበሩት አመታት በ59 በመቶ ያህል መቀነሱን ኢንስቲቲዩት ፎር ኢኮኖሚክስ ኤንድ ፒስ የተባለው አለማቀፍ ተቋም ከሰሞኑ ባወጣው የ2020 አለማቀፍ የሽብርተኝነት ሁኔታ አመላካች ሪፖርቱ አስታውቋል፡፡የአለማችን ሽብርተኝነት ካለፈው…
Rate this item
(0 votes)
ክትባቱ ከ4 ዶላር እስከ 50 ዶላር ዋጋ ተቆርጦለታል በመላው አለም ከ57 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ያጠቃውና ከ1.3 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑትን ለሞት የዳረገው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ፤ በአለማችን የህክምና ምርምር ታሪክ በአጭር ጊዜ ወይም በከፍተኛ ፍጥነት ክትባት የተገኘለት የመጀመሪያው በሽታ መሆኑን የአለም የጤና…
Rate this item
(0 votes)
 የአለማችንን ከተሞች የኑሮ ውድነት ሁኔታ በመገምገም በየአመቱ የአገራትን ደረጃ የሚያወጣው የኢኮኖሚስት መጽሄት የምርመራ ክፍል ከሰሞኑም የ2020 የፈረንጆች አመት ሪፖርቱን ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ የስዊዘርላንዷ ዙሪክ፣ የፈረንሳዩዋ ፓሪስ እና የቻይናዋ ሆንግ ኮንግ የአለማችን እጅግ ውድ ከተሞች በመሆን የአንደኛ ደረጃን ይዘዋል፡፡የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ…
Rate this item
(0 votes)
 “ካታላን ኢንስቲቲዩት ኦፍ ስፔስ ስተዲስ” የተባለው የጠፈር ምርምር ተቋም፣ ሳይንቲስቶች በማርስ ፕላኔት ላይ “ኑዋ” የተሰኘች ከተማ ለመቆርቆር ዕቅድ ይዘው እየሰሩ እንደሚገኙ ሲጂቲቼን ዘግቧል፡፡ሳይንቲስቶቹ በማርስ ላይ አዲስ ከተማ ለመቆርቆር የቀረጹትን “ኑዋ ፕሮግራም” የተሰኘ በአይነቱ አዲስ ፕሮጀክት በመጪዎቹ 30 አመታት ጊዜ ውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
የሩስያውን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ከተጠያቂነት ለማዳን ተብሎ የታሰበ ነው የተባለውንና የአገሪቱ ፕሬዚዳንቶች መንበረ ስልጣናቸውን ከለቀቁ በኋላ ከእነ ቤተሰባቸው በወንጀል እንዳይከሰሱ ዋስትና የሚሰጠው አወዛጋቢ ረቂቅ ህግ ባለፈው ማክሰኞ በሩስያ ፓርላማ አባላት ሙሉ ድጋፍ ማግኘቱን ዘ ሰን ዘግቧል፡፡የ68 አመቱን ፕሬዚዳንት ፑቲን ብቻ…
Page 8 of 137