ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ታዋቂው ናይጀሪያዊ ጸሃፌ ተውኔት፣ ገጣሚና ደራሲ ወሌ ሾይንካ፣ የረጅም ልቦለድ መጽሐፍ ለህትመት ካበቃ ከ50 አመታት በኋላ በቅርቡ አዲስ መጽሐፍ ሊያሳትም ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡የኖቤል ስነጽሑፍ ሽልማትን በማግኘት የመጀመሪያው አፍሪካዊ የሆነው የ86 አመቱ አንጋፋ ደራሲ ወሌ ሾይንካ፤ በኮሮና ቫይረስ ወቅት…
Rate this item
(0 votes)
በአለማችን በሳምንቱ ከ2 ሚ. በላይ የቫይረሱ ተጠቂዎች ተገኝተዋል በአለማችን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተቀሰቀሰበት ጊዜ አንስቶ ከፍተኛው ነው የተባለው ሳምንታዊ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ባለፈው ሳምንት መመዝገቡንና በሳምንቱ በመላው አለም ከ2 ሚሊዮን በላይ አዳዲስ የቫይረሱ ተጠቂዎች መገኘታቸውን የአለም የጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡በሳምንቱ…
Rate this item
(0 votes)
በየአመቱ ግማሽ ቢሊዮን ህጻናት በተበከለ አየር ሳቢያ ይሞታሉ በመላው አለም ከሚገኙት አጠቃላይ ህጻናት 16 በመቶው ወይም 356 ሚሊዮን ያህሉ በከፋ ድህነት ውስጥ እንደሚገኙና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የእኒህን ህጻናትን ቁጥር በእጅጉ ይጨምረዋል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነገረ፡፡የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት ከአለም ባንክ…
Rate this item
(0 votes)
 የሰው ልጅ እስከ መጪዎቹ አምስት አመታት ድረስ ለረጅም ዘመናት ሲያከናውናቸው ከኖራቸው የስራ አይነቶች መካከል ግማሽ ያህሉን የዘመኑ ቴክኖሎጂ ባፈራቸው ማሽነሪዎችና ሮቦቶች ይነጠቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነግሯል፡፡የአለም የኢኮኖሚ ፎረም ከሰሞኑ ባወጣው አለማቀፍ መረጃ እንዳለው፣ አለምን እያጥለቀለቀ ያለው የ“ሮቦቶች አብዮት”፤ የሰውን ልጅ ከስራ…
Rate this item
(2 votes)
 ታዋቂው የሞባይል ስልኮች አምራችና የኔትወርክ ዝርጋታ ኩባንያ ኖኪያ፤ ከሁለት አመታት በኋላ ጨረቃ ላይ የመጀመሪያውን የሞባይል ኔትወርክ ሊዘረጋ መሆኑን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ተቋም ናሳ እ.ኤ.አ እስከ 2024 ሰዎችን ወደ ጨረቃ ለመላክና ለተራዘመ ጊዜ እንዲቆዩ ለማድረግ የያዘው አርቴሚስ ፕሮግራም አካል የሆነውን…
Rate this item
(0 votes)
 በዓለማችን በቀን 10 ቢሊዮን ሰዓታት በማህበራዊ ድረገጽ ላይ ይባክናል ከአጠቃላዩ የአለማችን ህዝብ ከግማሽ በላይ የሚሆነው የማህበራዊ ድረገጾች ተጠቃሚ መሆኑንና ማህበራዊ ድረገጾችን በቋሚነት የሚጠቀሙ ሰዎች ቁጥር 4.14 ቢሊዮን ያህል መድረሱን ከሰሞኑ የወጣ አንድ ሪፖርት አመልክቷል፡፡ሆትሱት እና ዊአርሶሻል የተባሉት የጥናት ተቋማት ከሰሞኑ…
Page 10 of 137