ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የአይፎን ስልክ አምራቹ የአሜሪካ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያ አፕል በአለማችን የንግድ ኩባንያዎች ታሪክ አጠቃላይ የገበያ ዋጋው ወይም ሃብቱ 3 ትሪሊዮን ዶላር የደረሰ የመጀመሪያው ኩባንያ ለመሆን መቃረቡን ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡በነሐሴ ወር 2018 በአለማችን የኩባንያዎች ሃብት ታሪክ አጠቃላይ የገበያ ዋጋው ከ1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ…
Rate this item
(0 votes)
በየአመቱ በመላው አለም አድናቆትና ዝናን ያተረፉ የአለማችን ታዋቂ ሰዎችን ዝርዝር ይፋ የሚያደርገው ዩጎቭ የተባለው አለማቀፍ የጥናት ተቋም፣ ከሰሞኑም የዘንድሮውን ሪፖርት ይፋ ያደረገ ሲሆን የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ እና ባለቤታቸው ሚሼል ኦባማ ዘንድሮም የአመቱ የአለማችን ድንቅ ሰዎች ተብለዋል፡፡ባራክ ኦባማ የአለማችን…
Rate this item
(0 votes)
 ሰሞኑን ይፋ የተደረገው የ2021 ግሎባል ኖሌጅ ኢንዴክስ፣ በእውቀት ደረጃ ስዊዘርላንድን ከመላው አለም አገራት በአንደኛ ደረጃ ላይ ሲያስቀምጣት፣ ሌላኛው ሰሞንኛ አለማቀፍ ሪፖርት የ2021 ግሎባል ድራግ ሰርቬይ ደግሞ አውስትራሊያን በስካር 1ኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧታል፡፡የአገራትን የዕውቀት ደረጃ ለመመዘን የሚያስችሉ 155 ያህል የተለያዩ መለኪያዎችን…
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት 277 አመታት በአለማቀፍ የስነጥበብና ቅርሳ ቅርሶች አጫራችነት ሲሰራ የቆየው ታዋቂው ኩባንያ ሱዝቤይ፣ በተገባደደው የፈረንጆች አመት 2021 በታሪኩ ከፍተኛው የሆነውን የ7.3 ቢሊዮን ዶላር አመታዊ ሽያጭ ማስመዝገቡን አስታውቋል፡፡ኩባንያው የታዋቂ ሰዓሊያንን ዝነኛ ስራዎች፣ የስነጥበብ ውጤቶች፣ ታሪካዊ ቁሳቁሶችና ውድ ቅርሶችን ጨምሮ በአመቱ ለጨረታ…
Rate this item
(0 votes)
ከ1.6 ቢሊዮን በላይ ህጻናት በወረርሽኙ ሳቢያ ትምህርት አቋርጠዋል የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት ባለፉት 75 አመታት ታሪኩ የአለማችንን ህጻናት በከፋ ሁኔታ ተጎጂ በማድረግ ረገድ የኮሮና ቀውስን የሚስተካከል እንደሌለና፣ ወረርሽኙ 100 ሚሊዮን የአለማችን ህጻናትን ወደ ድህነት ማስገባቱን አስታውቋል፡፡ድርጅቱ የተመሰረተበትን 75ኛ አመት…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው አመት 24 ጋዜጠኞች ተገድለዋል በመላው አለም የተለያዩ አገራት በእስር ላይ የሚገኙ ጋዜጠኞች ቁጥር በታሪክ እጅግ ከፍተኛ በመሆን 293 ላይ መድረሱንና በፈረንጆች አመት 2021 በመላው አለም 108 ጋዜጠኞች ለእስር መዳረጋቸውን፣ ከ24 በላይ የሚሆኑ ደግሞ ከሙያቸው ጋር በቀጥታ በተያያዘ መገደላቸውን አለማቀፉ…
Page 11 of 161