ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በፈረንጆች አመት 2022 በተለያዩ የአለማችን አገራት ለሚገኙ የነፍስ አድን ድጋፍ የሚሹ 183 ሚሊዮን ያህል ሰዎች የሚውል 41 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልገው የገለጸ ሲሆን፣ ድርጅቱ በታሪኩ ያቀረበው ከፍተኛው የድጋፍ ጥሪ መሆኑ ተዘግቧል፡፡ድርጅቱ ባለፈው ረቡዕ ባወጣው መግለጫ እንዳለው፣ በመጪው የፈረንጆች…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንታት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ የተገኘውና ከቀደምቶቹ የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች ጋር ሲነጻጸር በፍጥነት የመሰራጨት ባህሪ እንዳለው የተነገረለት ኦሚክሮን የተባለው አዲሱ ቫይረስ በፍጥነት በመስፋፋት ላይ እንደሚገኝና እስካለፈው ረቡዕ ድረስ ወደ 24 የአለማችን አገራት መሰራጨቱ ተዘግቧል፡፡ቫይረሱ በፍጥነት መስፋፋቱን ተከትሎ በደቡባዊ…
Rate this item
(1 Vote)
በምዕራብና ማዕከላዊ አፍሪካ በ5 ዓመታት፣ 21 ሺ ህጻናት ወደ ውትድርና ገብተዋል ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአለማቀፍ ደረጃ በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ የተለያዩ ጥቃቶች እንዲባባሱ ማድረጉንና ባለፉት 12 ወራት ጊዜ ውስጥ ብቻ በመላው አለም ከ15 አመት እና ከዚያ በላይ ዕድሜ ያላቸው ልጃገረዶችና ሴቶች…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ረቡዕ ማለዳ በስዊድን ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ማግዳሊና አንደርሰን፣ ቃለ መሃላ ፈጽመው ስልጣን ከያዙ ከ7 ሰዓታት በኋላ ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ እና ግሪን ፓርቲ የተባሉት ሁለት ዋነኛ የአገሪቱ ፖለቲካ ፓርቲዎች በጥምረት መንግስት መመስረታቸውንና ማግዳሊና…
Rate this item
(0 votes)
አለምን በሙሉ የመጎብኘት ህልም ሰንቆ ለ10 አመታት ያህል አገራትን ሲያስስ የኖረው ድሪው ቢንስኪ የተባለ የ30 አመት አሜሪካዊ ተጓዥ፣ ከሰሞኑ ጉዞውን በስኬት በማጠናቀቅ፣ ሁሉንም የአለማችን አገራትን ጎብኝተው መጨረሳቸው ከሚነገርላቸው 249 ሰዎች ተርታ መሰለፉ ተዘግቧል፡፡ለአስር አመታት ያህል አለማችንን ሲዞር የኖረው ቢንስኪ፣ ከሰሞኑ…
Rate this item
(1 Vote)
የወቅቱ የአለማችን የሙዚቃ ኮከብ እንደሆነ የሚነገርለት ትውልደ ኢትዮጵያዊው ድምጻዊ አቤል ተስፋዬ፣ ከሁለት አመታት በፊት ለአድማጮቹ ያቀረበው ብላይንዲንግ ላይትስ የተሰኘ ተወዳጅ ነጠላ ዜማ፣ በቢልቦርድ የሙዚቃ ሰንጠረዥ ቁጥር አንድ ሆኖ ለረጅም ጊዜ የዘለቀ የምንጊዜም ምርጥ ዜማ ለመሆን መብቃቱ ተዘግቧል፡፡በቅጽል ስሙ ዘ ዊክንድ…
Page 1 of 150