ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
አጠቃላዩ የአለማችን ሃብት 514 ትሪሊዮን ዶላር ደርሷል የአለማችን አጠቃላይ ሃብት ከ20 አመታት በፊት ከነበረበት 156 ትሪሊዮን ዶላር በሶስት እጥፍ ያህል በማደግ በ2020 የፈረንጆች አመት 514 ትሪሊዮን ዶላር መድረሱንና ቻይና አሜሪካን በመብለጥ ቁጥር አንድ የአለማችን ሃብታም አገር ለመሆን መብቃቷን ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡ታዋቂው…
Rate this item
(0 votes)
 ቶም ሃንከስ ለ12 ደቂቃ የጠፈር ጉዞ 28ሚ. ዶላር አልከፍልም ብሎ መቅረቱን ተናገረ ከዚህ አለም በሞት ቢለዩም በ2021 የፈረንጆች አመት ከፍተኛ ገቢ ያገኙ የአለማችን ዝነኞችን ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ ያደረገው ፎርብስ መጽሔት፣ በህይወት ሳለ ከ43 በላይ መጽሐፍትን ለንባብ ያበቃው የህጻናት መጽሐፍት ደራሲው…
Rate this item
(0 votes)
አጫጭር ቪዲዮችን ለማጋራት የሚያስችለውና በአለማቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተወዳጅነትን በማትረፍ ላይ የሚገኘው ቲክቶክ በጥቅምት ወር ብቻ ከ57 ሚሊዮን ጊዜያት በላይ በተጠቃሚዎች ዳውንሎድ መደረጉንና ላለፉት 10 ተከታታይ ወራት በብዛት ዳውንሎድ በመደረግ ቀዳሚው የአለማችን አፕሊኬሽን መሆኑን ቴክ ኒውስ ዘግቧል፡፡ቻይና ሰራሹ አፕሊኬሽን ባለፈው አመት…
Rate this item
(0 votes)
የኮሮና ወረርሽኝ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ በመላው አለም በሚገኙ 193 አገራት ውስጥ ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ ከ8 ሚሊዮን በላይ የፕላስቲክ ቆሻሻ መፈጠሩንና አብዛኛው ቆሻሻም በውቅያኖሶች ውስጥ እንደተጣለ አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡በውቅያኖስ ውስጥ ከተጣለው 26 ሺህ ሜትሪክ ቶን ያህል የፕላስቲክ ቆሻሻ መካከል ከ70 በመቶ…
Rate this item
(0 votes)
በመላው አለም የአካል ጉዳተኛ ህጻናት ቁጥር ከ240 ሚሊዮን ማለፉንና ህጻናቱ የመብቶቻቸው ተጠቃሚዎች እንዳይሆኑ የሚያግዷቸው እንቅፋቶችና ፈተናዎች እየተበራከቱ እንደሚገኙ የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ ሰሞኑን ባወጣው አለማቀፍ ሪፖርት አስታውቋል፡፡ድርጅቱ የህጻናትን አጠቃላይ ደህንነት ሁኔታ ለመገምገም የሚያስችሉ 60 ያህል ነጥቦችን መሰረት በማድረግ…
Rate this item
(0 votes)
 በመጪው የፈረንጆች አመት በአለም ዙሪያ የኮሮና ክትባቶችን በስፋት ለማዳረስ የተያዘው ዕቅድ በክትባት መርፌዎችና ሲሪንጆች እጥረት ሊስተጓጎል እንደሚችልና አለማችን ተጨማሪ 2 ቢሊዮን ሲሪንጆች እንደሚያስፈልጓት የአለም የጤና ድርጅት አስጠንቅቋል፡፡ድርጅቱ ባለፈው ማክሰኞ ባወጣው መግለጫ እንዳለው፣ የኮሮና ክትባት ምርት በአለማቀፍ ደረጃ እያደገ ቢሆንም ክትባቱን…
Page 13 of 161