ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የዛሬ አምስት ወር ገደማ ከአውሮፓና ከመካከለኛው ምስራቅ ተጠራርተው፣ በኳታሯ መዲና ከአንዱ የስብሰባ አዳራሽ ወደ ሌላኛው ሽር ብትን ሲሉ የነበሩትን የሶርያ ተቃዋሚዎች “የወቅቱ ዋነኛ አጀንዳችሁ ምንድን ነው?” ብላችሁ ብትጠይቋቸው፣ ሁሉም በአንድ ቃል የሚሰጧችሁ መልስ ከቀናት ምናልባት ግፋ ቢልም ከሳምንታት በኋላ ስለሚያቋቁሙት…
Rate this item
(2 votes)
ግብጽን ከሠላሳ አመት በላይ ከብረት በጠነከረ እጃቸው ሰጥ ለጥ አድርገው የገዙት ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ፤በቱኒዚያ የተቀሰቀሰው ህዝባዊ አብዮት ፕሬዚዳንቱን ዜን አብዲን ቤንአሊን አገር ጥለው እንዲሰደዱ እንዳደረጋቸው ዋነኛው የደህንነት ምኒስትራቸው ሲያስረዷቸው፤ “ምስኪን ቤንአሊ! ለጥቂት አመፀኛ ጐረምሶች ብሎ አገሩን ጥሎ ተሰደደ?” በማለት ማሾፋቸውን፤ግብጻውያን…
Rate this item
(1 Vote)
“ተቃዋሚዎች ከከባድ ቁስል የባሰ የሚያሳምሙ እከኮች ናቸው” የፕሬዚዳንት ሴኩቱሬን አስደናቂ የማደራጀት ችሎታ አሳንሼ አቀርባለሁ አሊያም እተቻለሁ ብሎ የሚነሳ ማንም ሰው እንኳን በምድረ ጊኒ ይቅርና በፈረንሳይ ውስጥም ቢሆን እህ ብሎ የሚያዳምጠው ሰው ማግኘት መቻሉ በጣም ያጠራጥራል፡፡ በዚህ ረገድ ሰውየው ያላቸው የማደራጀት…
Rate this item
(3 votes)
“ፓርቲው የህዝቡ ነው፤ ህዝቡ ደግሞ የፓርቲው” የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ሻርል ደጎል፤ ጊኒ ከሌሎች የፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ከነበሩ የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ተለይታ እቅዳቸውን በመቃወም ነፃነቷን በመምረጧና መሪዋ አህመድ ሴኩቱሬም ባደባባይ ክብራቸውን በማዋረድ ለፈጸሙት ድፍረት ተገቢ ነው ብለው የወሰዱት በተለያዩ የመንግስትና የግል የስራ…
Rate this item
(3 votes)
አፍሪካ የመጀመሪያውን የነፃነት ዳንሷን ትደንስ በነበረበት በ1960ዎቹ የመጀመሪያ አመታት ሴዳር ሴንጐር፣ ሁፌት ቧኘ፣ ክዋሜ ንክሩማህ፣ ጋማል አብደል ናስር፣ አህመድ ሴኩቱሬ፣ ሞዲቦ ኬታ፣ ጆሞ ኬንያታ፣ ጁልየስ ኔሬሬ፣ ካሙዙ ባንዳና የመሳሠሉ መሪዎች ነበሯት፡፡ መስራች አባቶችና የአፍሪካ የመጀመሪያው ትውልድ መሪዎች የሚል የተለየ መጠሪያ…
Rate this item
(1 Vote)
ጋናውያን ከሊቅ እስከ ደቂቅ “የእኛ መሪ ክዋሜ ንክሩማህ፤ ተራ መሪ ሳይሆን “ኦሳጊይፎ” (ድል አድራጊ) እና የመላ አፍሪካ ተምሳሌት ወደምትሆን ነፃና የበለፀገች ጋና የሚወስደን መሲህ መሪ ነው” ብለው በከፍተኛ አድናቆትና ፍቅር እልል ብለውላቸዋል፡፡ እሳቸውም “አዎ! እኔ ተራ መሪ ሳልሆን ለተለየ ተልዕኮ…