ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 የአፍሪካ የአየር መንገዶች ተጓዦች ቁጥር በ66 በመቶ ቀንሷል የኳታሩ ሃማድ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ የ2021 የፈረንጆች አመት የአለማችን ምርጥ አውሮፕላን ማረፊያ ተብሎ መሸለሙን አረብ ኒውስ ዘግቧል፡፡በአለም ዙሪያ የሚገኙ የአውሮፕላን ጣቢያዎችን በተለያዩ መስፈርቶች እየገመገመ ደረጃ የሚሰጠው ስካይትራክስ የተባለው ተቋም፣ ከሰሞኑም የአመቱን…
Rate this item
(0 votes)
 የሱዳን መንግስት በእስር ላይ የሚገኙትን የቀድሞ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሽርንና ሌሎች የቀድሞ ባለስልጣናትን ለአለማቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አሳልፎ እንደሚሰጥ ማስታወቁን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ መንግስት የቀድሞውን መሪ ኦማር አልበሽርን ጨምሮ በዳርፉር ግጭት ወቅት የጦር ወንጀሎችንና የዘር ማጥፋት ወንጀሎችን ፈጽመዋል ተብለው…
Rate this item
(1 Vote)
ከሰሞኑ በጊኒ የተገኘውና አንድ ሰው ለሞት የዳረገው ማርበርግ የተሰኘ ኢቦላ መሰል አደገኛ ቫይረስ በስፋት በመሰራጨትና በወረርሽኝ መልክ በመከሰት ብዙዎችን ሊገድል ይችላል የሚል ከፍተኛ ስጋት መፍጠሩንና የአለም የጤና ድርጅት ቫይረሱን በቁጥጥር ስር ለማዋል የተጀመረውን ጥረት ለመደገፍ ወደ አገሪቱ መጓዛቸውን አፍሪካን ኒውስ…
Rate this item
(0 votes)
የግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ፣ የአገሪቱ መንግስት እ.ኤ.አ ከ1977 አንስቶ ሲያደርገው የነበረውን የዳቦ ዋጋ ድጎማ ለማንሳት ማሰቡን ከሰሞኑ በይፋ ማስታወቃቸውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ መንግስት በየአመቱ ለዳቦ የሚያደርገውን 44.8 ቢሊዮን ፓውንድ ያህል ድጎማ ማንሳቱ በዳቦ ዋጋ ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪና ተቃውሞን ያስከትላል…
Rate this item
(0 votes)
- አለማቀፉ የኮሮና ሟቾች ቁጥር ከሚነገረው በ1 ሚሊዮን ይበልጣል ተባለ - በጤና ተቋማት ጥቃቶች ከ2700 በላይ ባለሙያዎችና ታካሚዎች ተገድለዋል በአፍሪካ አህጉር በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ለሞት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ባለፈው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ በ89 በመቶ ያህል መጨመሩንና ለዚህም በምክንያትነት የተጠቀሰው…
Rate this item
(0 votes)
ሳዑዲ ወደተከለከሉ አገራት የሄዱ ዜጎችን ለ3 አመታት ከጉዞ ልታግድ ነው የአውሮፓ ህብረት አባል አገራት የኮሮና ቫይረስ ክትባቶችን እስከ ሃምሌ ወር መጀመሪያ ድረስ ከአጠቃላይ አዋቂ ዜጎቻቸው ለ70 በመቶ ያህሉ ቢያንስ አንድ ዙር ለመስጠት የያዙትን ዕቅድ ማሳካታቸውን ፎርብስ መጽሄት ዘግቧል፡፡ህብረቱ ባለፈው ማክሰኞ…
Page 8 of 150