ከአለም ዙሪያ
የምግብ ዋጋ በአለማቀፍ ደረጃ ባለፉት ሶስት ተከታታይ ወራት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩንና በጥቅምት ወር ላይም ባለፉት አስር አመታት ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡የተመድ የምግብና የእርሻ ድርጅት ባለፈው ሐሙስ ባወጣው መግለጫ እንዳለው፣ የጥቅምት ወር አለማቀፍ…
Read 446 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Sunday, 07 November 2021 17:25
የኮሮና ሟቾች ቁጥር ከሚባለው 5 ሚሊዮን በ3 እጥፍ ሊበልጥ እንደሚችል ተነገረ
Written by Administrator
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ባለፉት 22 ወራት በመላው አለም ለሞት የዳረጋቸው ሰዎች ቁጥር በሳምንቱ መጀመሪያ ከ5 ሚሊዮን ማለፉን መረጃዎች ቢጠቁሙም፣ ትክክለኛው ቁጥር ግን ከተባለው እስከ ሶስት እጥፍ ሊበልጥ እንደሚችል የአለም የጤና ድርጅት ማስታወቁን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ከ250 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ያጠቃው ቫይረሱ…
Read 485 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በቴክኖሎጂው ዘርፍ የተሰማሩ የአለማችን ታላላቅ ኩባንያዎች አጠቃላይ ገቢ፣ ትርፍና ኪሳራዎችን የተመለከቱ ዘገባዎች ከያቅጣጫው እየወጡ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል ቴስላ ከ1 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ሃብት ካፈሩት ጥቂት ኩባንያዎች ተርታ መሰለፉ ይጠቀሳል፡፡የአሜሪካው የኤሌክትሪክ መኪና አምራች ኩባንያ ቴስላ አጠቃላይ የገበያ ዋጋ ባለፈው ሰኞ ከ1…
Read 9115 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Monday, 01 November 2021 00:00
በ50 አመት እስር የተቀጡት የቀድሞው የላይቤሪያ መሪ በጡረታ ጉዳይ መንግስትን ከሰሱ
Written by Administrator
በሴራሊዮን በፈጸሟቸው የጦር ወንጀሎች በአለማቀፉ ፍርድ ቤት የ50 አመታት እስር ተፈርዶባቸው ከ2012 አንስቶ በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ቻርለስ ቴለር፣ #የጡረታ መብቴን አላከበረልኝም፤ ጥቅማጥቅሜን ከለከለኝ; በሚል በአገሪቱ መንግስት ላይ ክስ መመስረታቸው ተዘግቧል፡፡ከአስርት አመታት በፊት በሴራሊዮን በተቀሰቀሰውና ብዙዎችን ለሞት በዳረገው…
Read 2022 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
እ.ኤ.አ በ2019…በአምባገነናዊ አገዛዝ ለዘመናት ስትንገሸገሽ ኖራ፣ ሽራፊ የዳቦ ዋጋ ጭማሪ እንደ ሰበብ ሆኖ በአልገዛም ባይነት ፈንቅሎ አደባባይ ያስወጣት ሱዳን፣ ለ30 አመታት አንቀጥቅጠው የገዟትን ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሽር፣ በህዝባዊ አመጽ ከመንበረ ስልጣን አውርዳ፣ የዲሞክራሲ ብርሃን ፈነጠቀልኝ ብላ እልልታዋን አቀለጠች፡፡246 ሱዳናውያንን ህይወት ቀጥፎ፣…
Read 842 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
መኒ ዩኬ የተባለው ተቋም ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው ጥናት፣ የቬንዙዌላዋ ካራካስ ከአለማችን ከተሞች መካከል ቆንጆዎችን በማፍለቅ አቻ የማይገኝላት ቀዳሚዋ ከተማ ተብላ በአንደኝነት መቀመጧን ዴይሊ ሜይል ድረገጽ ዘግቧል፡፡ተቋሙ በተለያዩ አለማቀፍ የቁንጅና ውድድሮች አሸናፊዎች የሆኑ 500 ቆነጃጅትን የትውልድ ከተማ በማጥናት ባወጣው ሪፖርት መሰረት…
Read 4703 times
Published in
ከአለም ዙሪያ