ከአለም ዙሪያ
ለራዳር በማይታይ “ስቲልዝ” ቴክኖሎጂ የተሰራና የስለላ መሳሪያዎችን ያካተተ የአሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላን እሁድ እለት ወድቆ በኢራን መንግስት እጅ ገባ። አውሮፕላኑ ብዙ ጉዳት ሳይደርስበት መታየቱ ብዙዎችን አስገርሟል። ኢራን የኒዩክሌር ቦምብ ለመስራት እየጣረች እንደሆነ የተመድ ተቋም ባለፈው ወር ከገለፀ ወዲህ፤ የአረብ አገራትንና…
Read 6925 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በግብጽ ሙስሊም ወንድማማቾች ፓርቲ እየመራ ይገኛልእንዳልተጠበቀ አውሎ ነፋስ ድንገት የአረቡን ዓለም ከዳር እስከዳር ያጥለቀለቀው የዲሞክራሲ፣ የፍትህ፣ የነፃነትና የኢኮኖሚ ጥያቄ አሁንም ጋብ አላለም፡፡ በቱኒዚያ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ከተካሄደ በኋላ የተረጋጋ ፖለቲካ በአገሪቷ የሰፈነ ቢሆንም፣ የኢኮኖሚ ጥያቄዎች ገና ምላሽ አላገኙም፡፡ በየመን ደግሞ አሊ…
Read 4602 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
እ.ኤ.አ በ1941 ዓ.ም የኮሚኒስት ሥርዓት መንኮታኮትን ተከትሎ የቀድሞዋ ሶቭየት ሕብረት ከፈራረሰች በኋላ፣ የዓለምን የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሥርዓት በበላይነት ለሁለት አስርት አመታት ስትቆጣጠር የነበረችው አሜሪካ፤ በአብዛኛው የዓለም ክፍል ተጽዕኖ አሳድራለች፡፡ በፖለቲካ አቋማቸው ዲሞክራሲያዊ እንደሆኑ ከምትገልጻቸው አገሮች ጋር መልካም የዲፕሎማሲ እና የንግድ ግንኙነት…
Read 5713 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ካሪሞቭ ለሴት ልጃቸው ስልጣናቸውን ለማስረከብ ተዘጋጅተዋልአምባገነን መሪዎች በተለምዶ ከስልጣን የሚወርዱት፣ በከፍተኛ የጦር መኮንኖች በተወጠነ መፈንቅለ መንግስት (ኩዴታ) ወይም ለአመታት መንግስትን ሲቃወሙ በቆዩ የአማፂያን ሃይል አሸናፊነት ነው፡፡ በአፍሪካ፣ በላቲን አሜሪካና በኢስያ አገራት በርካታ አምባገነኖች በዚህ መንገድ ስልጣናቸውን ለቀዋል፡፡ ነገር ግን በ2011…
Read 5425 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ጥሎብኝ ቆንጆ ሴቶችና ልጃገረዶች እወዳለሁ - ቤርሉስኮኒ የአውሮፓ ኮሜዲያን የአፋቸው መክፈቻ ግሪክ ሆናለች … አውሮፓን ለከፍተኛ የገንዘብ ቀውስ የዳረጋት ስንፍና ነው የአለማችን ቁጥር አንድ ሃያል ኢኮኖሚ ባለቤት የነበረችው አሜሪካ በገንዘብ ቀውስ ተመትታ ስታቃስትና በግዙፍነታቸው በሚያንቀሳቅሱት ትልቅ ሀብት የተነሳ ተዓምር ቢመጣ…
Read 5850 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
አሸባሪነት እየተስፋፋና በዓለም ላይ አሳሳቢ ችግር እየሆነ ባለበት በዚህ ዘመን፣ አሸባሪዎች በሚፈጽሙት ተግባር ፖለቲካዊ ውዝግቦችንና ጠላትነትን አስከትለዋል፡ ሰዎች ለዘራቸው፣ ለብሔራቸው ወይም ለጎሳቸው ያላቸው ታማኝነት ብዙውን ጊዜ አንዳቸው በሌላው ላይ እንዲነሱ አሊያም በመንግስታት መካከል መከፋፈል በመፍጠር እንዲጋጩ ምክንያት ሆኗል፡፡ እ.ኤ.አ በ1914…
Read 5221 times
Published in
ከአለም ዙሪያ