ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
አሽጋባት ከአለማችን ከተሞች ለመጤዎች እጅግ ውዷ ተብላለችየአሜሪካዊው ቢሊየነር ጄፍ ቤዞስ ኩባንያ አማዞን በአለማችን ኩባንያዎች የአመቱ የንግድ ምልክት ዋጋ ደረጃ በአንደኛነት የተቀመጠ ሲሆን፣ የኩባንያው የንግድ ምልክት ዋጋ 684 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን ሰሞኑን የወጣ አለማቀፍ ሪፖርት አመልክቷል፡፡ ካንታር ብራንድዝ የተባለው ተቋም ከሰሞኑ…
Tuesday, 29 June 2021 00:00

9% የአለም ህዝብ በችግር

Written by
Rate this item
(0 votes)
ምክንያት እራት እንደማይበላ ተነገረበመላው አለም 41 ሚሊዮን ሰዎች ለከፋ ረሃብ ተጋልጠዋል ተባለከአጠቃላዩ የአለማችን ህዝብ ወደ 9 በመቶ የሚጠጋው ወይም 690 ሚሊዮን ያህል ሰዎች በየዕለቱ ለራት የሚሆን ምግብ ማግኘት ባለመቻላቸው ሳይበሉ እንደሚተኙ የገለጸው የአለም የምግብ ድርጅት፣ በ43 የአለማችን አገራት ውስጥ የሚገኙ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው የፈረንጆች አመት 2020 በተለያዩ የአለማችን አገራት በተቀሰቀሱ ግጭቶችና ጦርነቶች ከ8ሺህ 500 በላይ ህጻናት በወታደርነት እንዲያገለግሉ መደረጉን የገለጸው ተመድ፤ ተጨማሪ 2ሺህ 700 ያህል ህጻናት መገደላቸውንና ሌሎች 5ሺህ 748 ያህል ህጻናት ደግሞ መቁሰላቸውን አስታውቋል፡፡የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬስ ባለፈው…
Rate this item
(0 votes)
ኤርስፒደር ኢኤክስኤ የሚል ስያሜ የተሰጠውና በአለማችን ታሪክ በአይነቱ የመጀመሪያው እንደሆነ የተነገረለት በኤሌክትሪክ የሚሰሩ በራሪ መኪኖች እሽቅድድም ከወራት በኋላ በድምቀት እንደሚካሄድ ዩሮኒውስ ዘግቧል፡፡ማቲው ፒርሰን በተባሉ ስራ ፈጣሪ ሃሳብ አመንጪነት አሉዳ ኤሮኖቲክስና ኤርስፒደር በተሰኙ እህትማማች ኩባንያዎች አዘጋጅነት ባለፈው የፈረንጆች አመት ሊካሄድ ታስቦ…
Rate this item
(1 Vote)
 ከሳምንታት በፊት ተቀስቅሶ ለ11 ቀናት ያህል የዘለቀውና በተኩስ አቁም ስምምነት ጋብ ብሎ የሰነበተው የእስራኤልና ሃማስ ግጭት ባለፈው ረቡዕ ዳግም ማገርሸቱንና እስራኤል ከጋዛ ሰርጥ የተላኩ ፊኛዎች ተቀጣጣይ ነገሮችን ይዘው ወደ ግዛቴ በመግባት የእሳት አደጋ አስከትለዋል በሚል በሀማስ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት…
Rate this item
(1 Vote)
የሳዑዲ አረቢያ የሐጅና ዑምራ ሚኒስቴር ከኮሮና ስጋት ጋር በተያያዘ ለ1442ኛ ጊዜ በሚካሄደው የዘንድሮው የሐጅ ስርዓት ላይ መሳተፍ የሚችሉት በአገሪቱ የሚገኙ ዜጎችና በነዋሪነት የተመዘገቡ ሰዎች ብቻ መሆናቸውን ከሰሞኑ አስታውቋል፡፡ሚኒስቴሩ በሳምንቱ መጀመሪያ ባወጣው መግለጫ እንዳለው፣ በዘንድሮው ሐጅ ስነስርዓት ለመሳተፍ የሚችሉት 60 ሺህ…
Page 8 of 147

Follow us on twitter

Due to an error, potentially a timed-out connection to Twitter, this user's tweets are unable to be displayed.