ከአለም ዙሪያ
ከትናንት በስቲያ አራተኛ ሳምንቱን የያዘው የሩስያና ዩክሬን ጦርነት ተፋፍሞ የቀጠለ ሲሆን፣ የሩስያ ጦር መዲናዋን ኪዬቭ ጨምሮ በማሪፖል፣ ቸርኒቭና ካርኪቭ እንዲሁም ሌሎች የዩክሬን ከተሞችን በከባድ የሚሳኤል ድብደባ ማውደሙን እንደቀጠለ ቢነገርም፣ የብሪታኒያ መከላከያ ሚኒስቴር ግን ሩስያ ከዩክሬን ከፍተኛ ትግል እያጋጠማት ወደ ኋላ…
Read 320 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በአለማችን የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር ጭማሪ አሳይቷል ሶስተኛ አመቱን የያዘው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተቀሰቀሰበት ጊዜ አንስቶ በመላው አለም ለህልፈተ ህይወት ዳርጓቸዋል ተብሎ በይፋ የሚነገረው 6 ሚሊዮን ያህል ሰዎችን ቢሆንም፣ ትክክለኛው ቁጥር ግን ከዚህ በ3 እጥፍ እንደሚበልጥ አንድ መረጃ አመለከተ፡፡በቅርቡ በ191 የአለማችን…
Read 1011 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በኬዬቭ እሳት እየዘነበም፣ ሚሳኤል እያጓራም፣ እሪታ እየቀለጠም በጭንቁ መሃል ለአፍታ ብልጭ ብለው የሚጠፉ የሰላም ብርሃኖች፣ ለቅጽበት ተደምጠው የሚያልፉ የተስፋ ድምጾች አልታጡም፡፡ሁለት ሳምንታትን በመከራ የገፋችው የዩክሬኗ መዲና ኬዬቭ፣ የክላሲካል ሲምፎኒ ሙዚቃ ኦርኬስትራ አባላት፣ ባለፈው ረቡዕ፣ ቆፈን እጅ እግራቸውን እየበረደውም፣ ስጋት ልባቸውን…
Read 9913 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በዩክሬን የህፃናት ማሳደጊያ ተቋም መስርታለች ሃሪፓተር በተሰኘው ዝነኛ ድርሰቷ የምትታወቀው እንግሊዛዊቷ ደራሲ ጄኬ ሮውሊንግ፣ በዩክሬን ወላጅ የሌላቸው ህጻናት ማሳደጊያ ተቋማት ውስጥ ለሚኖሩ እስከ 1ሚሊዮን ፓውንድ (1.3 ሚ.ዶላር ገደማ) የሚደርስ የገንዘብ ልገሳ እንደምታደርግ ቃል ገብታለች፡፡እ.ኤ.አ በ2005 በደራሲዋ የተመሰረተውና ለህጻናት ድጋፍ የሚሰጠው…
Read 864 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ሩስያና ዩክሬን በመሰንበቻው ነገሩ እያደር መክፋቱንና መስፋቱን ተያይዞታል፡፡እየተባባሰ የመጣው የሩስያና የዩክሬን ጦርነት እንደተፈራውም የ3ኛው የአለም ጦርነት መባቻ ሳይሆን አይቀርም፤ ለጦርነቱ ዋነኛ ሰበብ ተደርጋ ስትወቀስ የሰነበተችው ሩስያ ባለፈው ማክሰኞ የኒዩክለር ጦሯን በተጠንቀቅ እንዲቆም ቀጭን ትዕዛዝ መስጠቷም አለምን በድንጋጤ ክው አድርጓል፡፡የሩስያው ፕሬዚዳንት…
Read 10919 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Thursday, 03 March 2022 06:51
የኮሮና ክትባት አንከተብም ያሉ ኡጋንዳውያን 1,139 ዶላር ወይም በ6 ወር እስር ሊቀጡ ነው
Written by Administrator
በኡጋንዳ የኮሮና ክትባቶችን አንወስድም ያሉ ዜጎች የ1 ሺህ 139 ዶላር የገንዘብ ቅጣት እንደሚጣልባቸውና፣ ቅጣታቸውን ያልከፈሉ ደግሞ በ6 ወር እስራት እንደሚቀጡ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ ፓርላማ የኮሮናን ስርጭት ለመግታት ታስቦ የወጣውን ይህን አዲስ መመሪያ በቅርቡ ያጸድቀዋል ተብሎ እንደሚጠበቅ የጠቆመው ዘገባው፤ አገሪቱ የኮሮና ክትባት…
Read 3523 times
Published in
ከአለም ዙሪያ