ከአለም ዙሪያ
የሩስያና የዩክሬን ፍጥጫ ተካርሯል ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየተባባሰ የመጣው የሩስያና የዩክሬን ፍጥጫ ከሰሞኑ የበለጠ ተካርሮ መቀጠሉንና አሜሪካም፣ ሩስያ ዩክሬንን ልትወር አሰፍስፋለች ስትል ማስጠንቀቋን ተከትሎ፣ የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፣ ወደ ጦርነት ልታስገባን እየጎተጎተችን ነው ሲሉ አሜሪካን መውቀሳቸው ተነግሯል፡፡ሩስያ ከሳምንታት በፊት 100…
Read 3960 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በመላው አለም ከ10 ቢሊዮን በላይ የኮሮና ክትባቶች ተሰጥተዋል የኮሮና ቫይረስ በወረርሽኝ መልክ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ ባሉት ያለፉት 2 አመታት በመላው አለም ከ234 ሺህ ቶን በላይ የሚመዝን ቆሻሻ መፈጠሩንና ይህ ቆሻሻ እጅግ አሳሳቢ የጤና ስጋት መሆኑን የአለም የጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ባለፉት 2…
Read 3224 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Sunday, 06 February 2022 00:00
ሳምሰንግ በአመት 272 ሚ. ሞባይሎችን በመሸጥ 1ኛ ደረጃን መያዙ ተነገረ
Written by Administrator
የደቡብ ኮርያው የኤሌክትሮኒክስ አምራች ኩባንያ ሳምሰንግ በ2021 ብቻ 272 ሚሊዮን ያህል ስማርት ሞባይሎችን በአለማቀፍ ገበያ በመሸጥ፣ የአለማችን ግዙፍ የሞባይል አምራች ኩባንያነቱን ክብር ከአፕል ኩባንያ መረከቡ ተነግሯል፡፡ሳምሰንግ በአለማቀፉ የስማርት ሞባይል ስልኮች ገበያ ያለው ድርሻ ባለፈው አመት ከነበረበት በ6 በመቶ ዕድገት ማሳየቱን…
Read 3572 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ቶዮታ ዘንድሮም ግዙፉ የአለማችን የመኪና አምራች ተብሏል የአለማችንን ዝነኛ ኩባንያዎች ዝርዝር በየአመቱ ይፋ የሚያደርገው ፎርቹን መጽሄት፣ ከሰሞኑም የ2021 መረጃውን ይፋ ያደረገ ሲሆን ላለፉት 14 ተከታታይ አመታት የአለማችን ቁጥር 1 ዝነኛ ኩባንያ ሆኖ የዘለቀው ታዋቂው የቴክኖሎጂ ኩባንያ አፕል ዘንድሮም በአንደኝነቱ ቀጥሏል፡፡አምና…
Read 301 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ባለፈው ሳምንት ከአሜሪካ ጋር የ2.5 ቢሊዮን ዶላር የጦር መሳሪያ ግዢ ስምምነት የፈጸመው የግብጽ መንግስት፤ ባለፈው ማክሰኞ ደግሞ ከደቡብ ኮርያ ጋር ተጨማሪ የ1.6 ቢሊዮን ዶላር የጦር መሳሪያ ግዢ ስምምነት መፈጸሙን ዘገባዎች አመልክተዋል፡፡የደቡብ ኮርያው ፕሬዚዳንት ሞን ጃኢን ጽህፈት ቤት ከሴኡል ባለፈው ማክሰኞ…
Read 1127 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Saturday, 29 January 2022 00:00
አፕል በ355.1 ቢ. ዶላር የንግድ ምልክት ዋጋ ቀዳሚው ኩባንያ ተብሏል
Written by Administrator
በአዲሱ የፈረንጆች አመት 2022 ከአለማችን ኩባንያዎች መካከል በንግድ ምልክት ዋጋ አፕልን የሚስተካከለው አልተገኘም፤ ኩባንያው በ355.1 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ የ1ኛነትን ደረጃ መያዙ ተነግሯል፡፡ብራንድ ፋይናንስ የተባለው አለማቀፍ ተቋም ባለፈው ማክሰኞ ይፋ ባደረገው አመታዊ ሪፖርቱ እንዳለው፣ የአሜሪካው የቴክኖሎጂ ኩባንያ አፕል የንግድ ምልክት ዋጋው…
Read 1771 times
Published in
ከአለም ዙሪያ