ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የባይደን አስተዳደር፣ የግብጽ መንግስት በዜጎቹ ላይ የሚፈጽማቸውን የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ለማስተካከል እርምጃ እስካልወሰደ ድረስ ሊሰጠው የታቀደው የ130 ሚሊዮን ዶላር ወታደራዊ እርዳታ መሰረዙን አስታውቋል፡፡የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ባለፈው ማክሰኞ የሰጡትን መግለጫ ጠቅሶ ሮይተርስ እንደዘገበው፣ የአሜሪካ…
Rate this item
(1 Vote)
 የአለማችንን ከተሞች በተለያዩ መስፈርቶች በመገምገም በየአመቱ የኑሮ አመቺነት ደረጃ የሚሰጠው ታይም አውት የተባለ ተቋም ከሰሞኑም የ2021 ሪፖርቱን ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ የአሜሪካዋ ሳን ፍራንሲስኮ ከአለማችን ከተሞች መካከል ለኑሮ እጅግ ምቹ የሆነች የአመቱ ከተማ ተብላ በአንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ተቋሙ በአለም ዙሪያ የሚገኙ…
Rate this item
(0 votes)
የአለማችን ቢሊየነሮች ቁጥር ባለፈው አመት ታይቶ በማይታወቅ መጠን በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመር 3ሺህ 204 መድረሱንና የቢሊየነሮቹ አጠቃላይ ሃብት 10 ትሪሊዮን ዶላር መድረሱን ዌልዝኤክስ የተባለው ተቋም ከሰሞኑ ባወጣው የ2021 አለማቀፍ የቢሊየነሮች ሁኔታ አመላካች ሪፖርት አስታውቋል፡፡የቢሊየነሮች ቁጥር አምና ከነበረበት የ13.4 በመቶ ጭማሬ ማሳየቱን…
Rate this item
(0 votes)
ኦክላ የተባለው ተቋም ሰሞኑን ይፋ ባደረገው አለማቀፍ የኢንተርኔት ፍጥነት ሁኔታ አመላካች ሪፖርት፣ ከአለማችን አገራት በሞባይል ኢንተርኔት የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች፣ በብሮድባንድ ኢንተርኔት ፍጥነት ደግሞ ሞናኮ 1ኛ ደረጃን መያዛቸውን ፒሲማግ ድረገጽ ዘግቧል፡፡በብሮድባንድ ኢንተርኔት ፍጥነት ከአለማችን አገራት መካከል ከአንደኛ እስከ አምስተኛ ያለውን ደረጃ…
Rate this item
(0 votes)
 የቀድሞው የአንጎላ መሪ ከ30 ወራት ስደት በኋላ ወደ አገራቸው ተመለሱ ባለፈው ሃምሌ ወር በተፈጸመው የሃይቲ ፕሬዚዳንት ጆቬኔል ሞሴ ግድያ የተጠረጠሩት የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤሪየል ሄንሪ ከአገር እንዳይወጡ እገዳ እንደተጣለባቸው አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል፡፡በፕሬዚዳንቱ ግድያ እጃቸው እንዳለበት ተጠርጥረው ምርመራ እየተደረገባቸው የሚገኙት…
Rate this item
(0 votes)
አመቱን ሙሉ አብሮን በዘለቀውና ገና አብሮን መክረሙ የማይቀር በሚመስለው የኮሮና ወሬ፣ አልያም የስልጣን ሽኩቻ መገለጫዋ የሆነው አፍሪካ በ5 ወራት ውስጥ ሶስተኛውን መፈንቅለ መንግስት ማስተናገዷ ስለተሰማበት የሰሞኑ የጊኒ ክስተት፣ ወይም ስለአፍጋኒስታን መሰንበቻ ወዘተ በማስነበብ የዓውደ አመት ፈካ ያለ መንፈሳችሁን ከማጨፍገግ ይልቅ…
Page 1 of 145