ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ባለፈው የፈረንጆች አመት 2021 ብቻ በሜዲትራኒያን ባህር እና በአትላንቲክ ውቅያኖስ በኩል አቋርጠው ወደ አውሮፓ አገራት ለመግባት በጉዞ ላይ የነበሩ ከ3 ሺህ 535 በላይ የተለያዩ አገራት ስደተኞች ለሞትና ለመጥፋት መዳረጋቸውን ተመድ አስታውቋል፡፡የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ባወጣው አመታዊ ሪፖርቱ እንዳለው፤…
Rate this item
(0 votes)
ጦርነቱ 3ሺህ 153 ንጹሃን ዩክሬናውያንን ለሞት ዳርጓል ተብሏል ከሩስያ ጋር ጦርነት ውስጥ ከገባች ከ70 ቀናት በላይ ያስቆጠረችው ዩክሬን፤ ከጦርነቱ ከተቀሰቀሰበት ጊዜ አንስቶ ከአለማቀፉ ህብረተሰብ በጥሬ ገንዘብ ብቻ 4.5 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ ድጋፍ ማግኘቷ ተነግሯል፡፡የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴኒስ ሻምያልን ጠቅሶ ቢዝነስ…
Rate this item
(0 votes)
ሩስያ በዩክሬን የከፈተችው ጦርነት በመላው አለም እ.ኤ.አ ከ1970ዎቹ ወዲህ ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ የሸቀጦች አቅርቦት እጥረትና የዋጋ ንረት ሊያስከትል እንደሚችል የአለም ባንክ ከሰሞኑ ባወጣው ሪፖርት አስጠንቅቋል፡፡የሁለቱ አገራት ጦርነት በመላው አለም ከተፈጥሮ ጋዝ እስከ ስንዴ እና ጥጥ በተለያዩ አይነት ምርቶች ላይ ከፍተኛ…
Rate this item
(1 Vote)
በ7 ቀናት የሞቱት 15 ሺህ ያህል ሰዎች ብቻ ናቸው እስካለፈው ረቡዕ የነበረው አንድ ሳምንት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተስፋፍቶ ከጀመረበት መጋቢት ወር 2020 ወዲህ በመላው አለም ዝቅተኛው የኮሮና ሟቾች ቁጥር የተመዘገበበት እንደሆነና በሰባት ቀናት ውስጥ በቫይረሱ ለሞት የተዳረጉት ሰዎች ቁጥር 15…
Rate this item
(2 votes)
 የአለማችን ቁጥር አንድ የመኪና አምራች ኩባንያ የጃፓኑ ቶዮታ ሞተር ኮርፖሬሽን እስካለፈው መጋቢት ወር ባለው አንድ አመት 9.51 ሚሊዮን መኪኖቹን ለአለማቀፍ ገበያ ማቅረቡንና ይህም በታሪኩ 2ኛውን ከፍተኛ አመታዊ ሽያጭ ሆኖ መመዝገቡን ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡ኩባንያው ባለፈው መጋቢት ወር ብቻ ከ903 ሺህ በላይ መኪኖቹን…
Rate this item
(0 votes)
 በፈረንጆች አመት 2021 አለማቀፍ ወታደራዊ ወጪ ካለፈው አመት የ0.7 በመቶ ጭማሪ በማሳየት 2.113 ትሪሊዮን ዶላር መድረሱንና ወጪው ከ2 ትሪሊዮን ዶላር ሲያልፍ በታሪክ ይህ የመጀመሪያው መሆኑን ስቶክሆልም ኢንተርናሽናል ፒስ ሪሰርች ኢንስቲቲዩት የተባለው ተቋም ባወጣው አመታዊ ሪፖርቱ አስታውቋል፡፡አለማቀፉ ወታደራዊ ወጪ ዘንድሮም ለ7ኛ…
Page 2 of 160