ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
አለማችን ከአንድ አመት በላይ አሳር መከራዋን ሲያሳያት የከረመውንና አሁንም በእጅግ ከፍተኛ ፍጥነት በመሰራጨት ላይ የሚገኘውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በወራት ጊዜ በቁጥጥር ስር ማዋል እንደምትችል የገለጸው የአለም የጤና ድርጅት፤ ይህን ማድረግ የሚቻለው ግን አስፈላጊ ሃብቶችን በፍትሃዊነት መከፋፈል ሲቻል ብቻ እንደሆነ አመልክቷል፡፡የድርጅቱ…
Rate this item
(0 votes)
በአለም ዙሪያ ባለፈው የፈረንጆች አመት ብቻ ከ483 በላይ ሰዎች የሞት ቅጣት ውሳኔ ተላልፎባቸው እንደተገደሉና ከእነዚህም ውስጥ 88 በመቶ የሚሆኑት በአምስት አገራት ውስጥ ብቻ የተፈጸሙ እንደሆኑ አለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተቋም አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከሰሞኑ ባወጣው አመታዊ ሪፖርቱ አስታውቋል፡፡በአመቱ በርካታ ቁጥር ያላቸውን…
Rate this item
(1 Vote)
ቻድን ላለፉት 30 አመታት ያስተዳደሩት ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ ለ6ኛ ጊዜ በተወዳደሩበት ምርጫ 80 በመቶ ድምጽ በማግኘት ማሸነፋቸውን ይፋ ባደረጉበት ባለፈው ማክሰኞ በአማጺ ሃይሎች በደረሰባቸው ጥቃት መገደላቸውን ተከትሎ፣ የተቋቋመው የአገሪቱ የሽግግር ምክር ቤት በሟቹ ፕሬዚዳንት ወንድ ልጅ ጄኔራል መሃመት ኢድሪስ ዴቢ…
Rate this item
(2 votes)
ኬንያውያን አይኤምኤፍ ገንዘብ እንዳያበድራቸው እየጠየቁ ነው አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይኤምኤፍ፣ በኮሮና ሳቢያ ክፉኛ ተጎድቶ የነበረው የአለማችን ኢኮኖሚ በተያዘው የፈረንጆች አመት 2021 በተሻለ ሁኔታ ያገግማል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከሰሞኑ ባወጣው ሪፖርት ያስታወቀ ሲሆን፣ የአለም ኢኮኖሚ በአመቱ በአማካይ የ6 በመቶ እድገት እንደሚያስመዘግብ…
Rate this item
(1 Vote)
ጄፍ ቤዞስ ለ4ኛ ተከታታይ አመት ቁጥር 1 ቢሊየነር ሆነዋል ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት የ2021 የአለማችን ቢሊየነሮችን ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ላለፉት ሶስት አመታት የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ሆነው የዘለቁት የአማዞኑ መስራች ጄፍ ቤዞስ ዘንድሮም በ177 ቢሊዮን ዶላር ሃብት በአንደኛ ደረጃ…
Rate this item
(0 votes)
በመላው አለም ለተለያዩ አገራት ዜጎች ከተሰጡት 690 ሚሊዮን ያህል የኮሮና ክትባቶች ውስጥ ለአፍሪካ አገራት የደረሳቸው ከ2 በመቶ በታች ያህሉ ብቻ እንደሆነ የአለም የጤና ድርጅት አስታውቋል።45 የአፍሪካ አገራት የኮሮና ክትባቶችን ማግኘታቸውንና ከእነዚህም ውስጥ 43ቱ ክትባቶችን መስጠት መጀመራቸውን ያስታወሰው ድርጅቱ፣ ለአፍሪካ አገራት…
Page 10 of 145