ከአለም ዙሪያ
Saturday, 04 December 2021 13:30
አዲሱ የኮሮና ዝርያ በ1 ሳምንት ወደ 24 አገራት መስፋፋቱ ተነገረ
Written by Administrator
ባለፈው ሳምንታት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ የተገኘውና ከቀደምቶቹ የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች ጋር ሲነጻጸር በፍጥነት የመሰራጨት ባህሪ እንዳለው የተነገረለት ኦሚክሮን የተባለው አዲሱ ቫይረስ በፍጥነት በመስፋፋት ላይ እንደሚገኝና እስካለፈው ረቡዕ ድረስ ወደ 24 የአለማችን አገራት መሰራጨቱ ተዘግቧል፡፡ቫይረሱ በፍጥነት መስፋፋቱን ተከትሎ በደቡባዊ…
Read 4434 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Tuesday, 30 November 2021 00:00
በዘመነ ኮሮና 245 ሚ. የአለማችን ሴቶች ጥቃት እንደደረሰባቸው ተነገረ
Written by Administrator
በምዕራብና ማዕከላዊ አፍሪካ በ5 ዓመታት፣ 21 ሺ ህጻናት ወደ ውትድርና ገብተዋል ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአለማቀፍ ደረጃ በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ የተለያዩ ጥቃቶች እንዲባባሱ ማድረጉንና ባለፉት 12 ወራት ጊዜ ውስጥ ብቻ በመላው አለም ከ15 አመት እና ከዚያ በላይ ዕድሜ ያላቸው ልጃገረዶችና ሴቶች…
Read 7549 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ባለፈው ረቡዕ ማለዳ በስዊድን ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ማግዳሊና አንደርሰን፣ ቃለ መሃላ ፈጽመው ስልጣን ከያዙ ከ7 ሰዓታት በኋላ ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ እና ግሪን ፓርቲ የተባሉት ሁለት ዋነኛ የአገሪቱ ፖለቲካ ፓርቲዎች በጥምረት መንግስት መመስረታቸውንና ማግዳሊና…
Read 1978 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Sunday, 28 November 2021 00:00
የ30 አመቱ አሜሪካዊ በ10 አመታት ሁሉንም የአለማችን አገራትን ጎብኝቶ መጨረሱ ተነገረ
Written by Administrator
አለምን በሙሉ የመጎብኘት ህልም ሰንቆ ለ10 አመታት ያህል አገራትን ሲያስስ የኖረው ድሪው ቢንስኪ የተባለ የ30 አመት አሜሪካዊ ተጓዥ፣ ከሰሞኑ ጉዞውን በስኬት በማጠናቀቅ፣ ሁሉንም የአለማችን አገራትን ጎብኝተው መጨረሳቸው ከሚነገርላቸው 249 ሰዎች ተርታ መሰለፉ ተዘግቧል፡፡ለአስር አመታት ያህል አለማችንን ሲዞር የኖረው ቢንስኪ፣ ከሰሞኑ…
Read 2139 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የወቅቱ የአለማችን የሙዚቃ ኮከብ እንደሆነ የሚነገርለት ትውልደ ኢትዮጵያዊው ድምጻዊ አቤል ተስፋዬ፣ ከሁለት አመታት በፊት ለአድማጮቹ ያቀረበው ብላይንዲንግ ላይትስ የተሰኘ ተወዳጅ ነጠላ ዜማ፣ በቢልቦርድ የሙዚቃ ሰንጠረዥ ቁጥር አንድ ሆኖ ለረጅም ጊዜ የዘለቀ የምንጊዜም ምርጥ ዜማ ለመሆን መብቃቱ ተዘግቧል፡፡በቅጽል ስሙ ዘ ዊክንድ…
Read 1067 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የተለያዩ የአለማችን አገራትን የህግና ስርዓት ሁኔታ በመገምገም በየአመቱ ይፋ የሚያደርገው ጋሉፕ የተባለው ተቋም ከሰሞኑም የ2021 ሪፖርቱን ያወጣ ሲሆን፣ ኖርዌይ እንዳምናው ሁሉ ዘንድሮም በአንደኛ ደረጃ ላይ ስትቀመጥ ናሚቢያ፣ ማሊ፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎና ዛምቢያ እጅግ የከፋ ሁኔታ ያለባቸው የአለማችን አገራት ናቸው ተብሏል፡፡ተቋሙ…
Read 4418 times
Published in
ከአለም ዙሪያ