ከአለም ዙሪያ

Saturday, 11 July 2015 12:24

የየአገሩ ምሳሌያዊ አባባል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የዘመድ ችግር የሚፈታው በዘመድ ነው፡፡ የስዋሃሊ አባባልበጋራ ጀልባ ወንዙን ተሻገሩ፡፡ የቻይናውያን አባባልእዩኝ እዩኝ ማለት ለትችት ያጋልጣል፡፡ የጃፓናውያን አባባልማስታወቂያ የንግድ እናት ነች፡፡ የጃፓናውያን አባባልልብ ትክክል ሲሆን ስራም ትክክል ይሆናል፡፡ የጃፓናውያን አባባልብዙ የምታስካካ ዶሮ ብዙ እንቁላል አትጥልም፡፡ የኮሪያውያን አባባልየዛፍ ፍሬ ከዛፉ ርቆ…
Rate this item
(1 Vote)
- 172 ሴቶች ተጠልፈዋል፣ 79 ሴቶችና ልጃገረዶች ወሲባዊ ጥቃት ደርሶባቸዋል- መንግስት ወታደሮቼ ፈጸሙት የተባለውን ድርጊት ለማመን ይከብደኛል ብሏል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ የደቡብ ሱዳን መንግስት ወታደሮች በአገሪቱ ሴቶችና ልጃገረዶች ላይ ጠለፋ፣ አስገድዶ መድፈር፣ ግርፋት፣ በቁማቸው በእሳት ማቃጠል፣ ግድያና የመሳሰሉ አሰቃቂ ኢ-ሰብአዊ…
Rate this item
(0 votes)
አወዛጋቢው የብሩንዲ ምርጫ ባለፈው ሰኞ መካሄዱን ተከትሎ ባለፈው ረቡዕ በመዲናዋ ቡጁምቡራ በተቀሰቀሰ ግጭት አንድ የፖሊስ መኮንንን ጨምሮ ስድስት ሰዎች ለህልፈተ ህይወት መዳረጋቸውን ቻናል አፍሪካ ዘገበ፡፡ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ፔሪ ንኩሩንዚዛ ህገ መንግስቱ ከሚፈቅድላቸው ውጪ ለሶስተኛ ዙር በምርጫ ለመወዳደር መወሰናቸውን የተቃወሙ ዜጎች…
Rate this item
(0 votes)
 ባለፉት ስድስት ወራት 137ሺህ ስደተኞች አውሮፓ ገብተዋል- በባህር ጉዞ የሞቱ ስደተኞችቁጥር ከሶስት እጥፍ በላይ ጨምሯል ባለፉት ስድስት ወራት አፍሪካን ጨምሮ ከተለያዩ የአለማችን አገራት በመነሳት የሜዲትራኒያን ባህርን አቋርጠው ወደ አውሮፓ የተጓዙ ስደተኞች ቁጥር በታሪክ ታይቶ በማይታወቅበት ደረጃ ላይ መድረሱንና በስደት ጉዞ…
Saturday, 04 July 2015 11:34

የየአገሩ ምሳሌያዊ አባባል

Written by
Rate this item
(33 votes)
- የተናዘዙት ኃጢያት ለሸክም አይከብድም፡፡የህንዶች አባባል- ሃዘንህ ከጉልበትህ ከፍ እንዲል አትፍቀድለት፡፡የስዊዲሽ አባባል- ወጣትነት በየቀኑ የሚሻሻል ጥፋት ነው፡፡የስዊዲሽ አባባል- የተረታ ሰው የተሰጠውን አሜን ብሎ ይቀበላል፡፡የሰርቢያኖች አባባል- ምሳሌያዊ አባባሎች የታሪክ ቤተ መፃህፍትናቸው፡፡የቤልጂየሞች አባባል- ማንንም እንዲያገባ ወይም ወደ ጦርነት እንዲሄድአትምከር፡፡የዳኒሽ አባባል- እንቁላልና መሃላ…
Rate this item
(2 votes)
 መንግስት ም/ፕሬዚዳንቱ ከአገር የወጡት ለስራ ጉዳይ ነው ብሏል የብሩንዲው ፕሬዚዳንት ፔሪ ንኩሩንዚዛ፤ ህገ መንግስቱ ከሚፈቅድላቸው ውጭ በቅርቡ በሚካሄደው የአገሪቱ ምርጫ ለሶስተኛ ዙር ለመወዳደር መወሰናቸውን በመቃወማቸው ከመንግስት አካላት ማስፈራሪያ እየተደረገባቸው እንደሆነ የገለጹት ምክትል ፕሬዚዳንቱ ጌርቪያስ ሩፊኪሪ፣ ለህይወታቸው በመስጋት አገር ጥለው መሰደዳቸውን…