ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(4 votes)
በታሪክ ከፍተኛው ዝርፊያ ነው ተብሏልየሩስያ፣ ዩክሬን፣ቻይና እና የአውሮፓ አገራት ዜግነት ያላቸው የኢንተርኔት አጭበርባሪዎች በተለያዩ የአለም አገራት በሚገኙ ከ100 በላይ ባንኮች ላይ በፈጸሙት ስርቆት በድምሩ 1 ቢሊዮን ዶላር መዝረፋቸውን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ በኢንተርኔት ከተፈጸሙ መሰል የባንክ ዝርፊያዎች ከፍተኛው ገንዘብ የተሰረቀበት ነው የተባለው…
Rate this item
(2 votes)
*200ሺ ሰዎች አመልክተው 100 ለመጨረሻው ዙር አልፈዋል*4 ሴቶችና 1 ወንድ በማርስ የሪያሊቲ ሾው ፕሮግራም ይሳተፋሉ ኤድሞል በተባለው ኩባንያ የሚዘጋጀውና አምስት ተፎካካሪዎችን የሚያካትተው የ2024 የቢግ ብራዘር የቴሌቪዥን ሪያሊቲ ሾው ፕሮግራም በማርስ ፕላኔት ላይ ሊዘጋጅ ነው፡፡ኩባንያው በድረገጹ ላይ ባወጣው መረጃ እንደጠቆመው ፣…
Rate this item
(3 votes)
አንድ ስዕል 300 ሚሊዮን ዶላር ተሽጧልየኳታሩ ሚ/ር ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ የመንግስት በጀት ለስዕል ግዢ አውጥተዋልበፈረንሳዊው ሰዓሊ ፖል ጎጊን እ.ኤ.አ በ1892 የተሳለውና “ናፊያ ፋ ልፖኢፖ” የሚል ርዕስ ያለው ስዕል በአለማችን የስዕል ስራዎች ሽያጭ ታሪክ ክብረ ወሰን ባሰመዘገበ መልኩ በ300 ሚሊዮን…
Rate this item
(0 votes)
“ምርጫውን ያራዘሙት ሽንፈት ስላሰጋቸው ነው” ተቃዋሚዎች*የአሜሪካና እንግሊዝ መንግስታት ምርጫው መራዘሙን ተቃውመዋል በዛሬው ዕለት ይከናወናል ተብሎ ቀን የተቆረጠለትን የናይጀሪያ ፕሬዚዳንታዊና የፓርላማ ምርጫ ለስድስት ሳምንታት አራዝመዋል በሚል በአለማቀፍ ደረጃ ትችት እየተሰነዘረባቸው ያሉት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ጉድላክ ጆናታን፣ ምርጫውን አላራዘምኩም ሲሉ አስተባበሉ፡፡ቢቢሲ እንደዘገበው፤ ፕሬዚዳንቱ…
Rate this item
(3 votes)
ግብጽ ከሁለት አመታት በፊት በሚናያ ግዛት በሚገኝ የፖሊስ ማዘዣ ጣቢያ ላይ ጥቃት ፈጽመዋል በሚል ባለፈው ሰኔ ወር የሞት ፍርድ ከጣለችባቸው 183 የሙስሊም ብራዘር ሁድ አባላት መካከል፣ የሰላሳ ስድስቱን የሞት ቅጣት ማንሳቷንና የፍርድ ሂደቱ እንደገና እንዲታይ ባለፈው ረዕቡ መወሰኑን ቢቢሲ ዘገበ፡፡…
Rate this item
(4 votes)
አንድ ተጫራች 7 ሚሊዮን ዶላር አቅርቧልየኢራን፣ የእስራኤልና የኩዌት ዜግነት ያላቸው ባለጸጎች፣ ቤተሰቦችና ተቋማት የቀድሞው የኢራቅ ፕሬዚዳንት ሳዳም ሁሴን በስቅላት የተገደሉበትን ገመድ በከፍተኛ ገንዘብ በመግዛት የራሳቸው ለማድረግ የጦፈ ፉክክር ውስጥ ገብተዋል ሲል ቢቢሲ ዘገበ፡፡ተቀማጭነቱ በለንደን የሆነውን አል አራቢ አል ጃዲድ ድረገጽ…