ከአለም ዙሪያ
ባለፈው አመት ፓኪስታን ውስጥ በአልቃይዳ የታገተው አሜሪካዊ፤ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ከአጋቾቹ ጋር ተገናኝተው ህይወቱን እንዲታደጉ ጠየቀ፡፡ በአጋች ቡድኑ የተሠራጩ የቪዲዮ እና የኢንተርኔት መረጃዎች እንዳመለከቱት ታጋቹ ዋረን ዋይንስተን ኦባማ ከአጋቾቹ የቀረበላቸውን ጥያቄ በመቀበል ህይወቱን ከሞት እንዲያተርፉለት ተማጽኗል፡፡ “ክቡር ፕሬዚዳንት፤ ህይወቴ በእርስዎ…
Read 3129 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በመጪው ዓመት በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለሁለተኛ ጊዜ አሸንፈው ዋይት ሃውስ ለመቅረት ወገባቸውን ታጥቀው ዱብ ዱብ እያሉ ነው፡፡ ባለቤታቸው የአሜሪካ ቀዳማዊት እመቤት ሚሼል ኦባማም ከጐናቸው ሆነው መራጩ ህዝብ ለኦባማ ድምፁን እንዲሰጥ እየቀሰቀሱ ነው - በምርጫ ዘመቻ ንግግሮቻቸው፡፡…
Read 4115 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በሊቢያ የቀድሞውን የአገሪቱን መሪ ሙዓመር ጋዳፊ ከስልጣን ለማውረድ ሲዋጉ ለነበሩ አማፅያን ያለመከሰስ መብት የሚያጐናፅፍ አዲስ ህግ ባለፈው ሐሙስ የወጣ ሲሆን በማንኛውም መልኩ ጋዳፊን ወይም አገዛዛቸውን ማወደስ ወንጀል እንደሆነና በህግ እንደሚያስቀጣም ባለፈው ሐሙስ የወጣው ህግ ይደነግጋል፡፡ብሄራዊ የሽግግር ም/ቤት ድረገፅ ላይ የሰፈረው…
Read 3508 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ከትላንት በስቲያ የተከበረውን የዓለም የፕሬስ ቀን አስመልክቶ የፕሬስ ነፃነትን የሚያፍኑ የዓለም አገራት ዝርዝር የወጣ ሲሆን ኤርትራ፣ ሰሜን ኮርያና ሶርያ የፕሬስ ነፃነትን በማፈን ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ያለውን የቀዳሚነት ስፍራ ይዘዋል፡፡በሌላ በኩል በአረብ አገራት የተካሄዱ ህዝባዊ አመፆች የሰሜን አፍሪካ አምባገነኖችንና ፈላጭ ቆራጮችን…
Read 3171 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የአለምን ኢኮኖሚ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴ ነገሬ ብለው በጥሞና ሲከታተሉ የነበሩ ባለሙያዎች የ2008 ዓ.ም ሁኔታ ጨርሶ አላማራቸውም ነበር፡፡ እናም የአለምን የኢኮኖሚ መዘውር በዋናነት ይዘውሩት ለነበሩት የተለያዩ ሀገራት የሀገራችን ሰው “አያ በሬ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ” እያለ እንደሚተርተው፣ የአለም ኢኮኖሚ ለምለሙን ሳር…
Read 3351 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ራሳቸውን የሚያጠፉ ግሪካውያን ቁጥር 18 በመቶ ጨምሯል አውሮፓ የአለማችን ቀደምት ስልጣኔ ከፈለቀባቸው አህጉራት አንዷ ናት፡፡ እስከ ዛሬም ድረስ ዝናቸው ገኖ የሚተረክላቸውና ለአለም ከፍተኛ የእውቀትና የስልጣኔ ብርሀን ያበሩ ፈላስፎችን ያበረከተች አህጉር ናት፡፡ አውሮፓ እንኳን የራሷ ዜጐች ይቅርና በስደት የሄዱባት ሠዎችም ቢሆኑ…
Read 4582 times
Published in
ከአለም ዙሪያ