ከአለም ዙሪያ

Monday, 07 April 2014 15:21

ፑቲንን በአጭሩ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ፕሬዚደንት ቭላድሚር ቭላድሚሮቪች ፑቲን፤ የፋብሪካ ሠራተኛ ከነበሩት እናታቸው ማርያ ኢቫኖቫ ፑቲና እና የሶቪየት ህብረት ባህር ሃይል ወታደር ከነበሩት አባታቸው ቭላድሚር ስፒሪዶኖቪች ፑቲን ቀድሞ ሌኒንግራድ በመባል በምትጠራው ቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ እ.ኤ.አ ጥቅምት 7 ቀን 1952 ዓ.ም ተወለዱ፡፡ ከመኖሪያ ቤታቸው አቅራቢያ በሚገኘው…
Rate this item
(5 votes)
አልአሳድ “የጠፈር ምርምር ማዕከል አቋቁሜያለሁ” እያሉ ነው!ዮሐንስ ሰ. ከሶስት አመት በላይ በዘለቀው የሶሪያ የእርስ በርስ እልቂት፣ እስካሁን ከ150 ሺ በላይ ሰዎች ተገድለዋል። በአመት ሃምሳ ሺ መሆኑ ነው። በየሳምንቱ ወደ አንድ ሺ ገደማ ሰዎች በእርስ በርስ ጦርነት ይሞታሉ ማለት ነው። ከ23…
Rate this item
(2 votes)
መጋቢት 4 ቀን 2006 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ስመ ጥሩው የታይም መጽሔት ላይ ማይክል ሹማን የተባለ ጸሐፊ “Forget BRIC, meet PINEs” (የBRIC ሀገራትን፡- ብራዚል፣ ራሺያ፣ ህንድና ቻይናን እርሷቸውና የPINEs ሀገራትን፡- ፊሊፒንስ፣ ኢንዶኔዢያ፣ ናይጄሪያና ኢትዮጵያን ተዋወቁ፡፡) በሚል ርዕስ የራሱን የኢኮኖሚ ትንታኔ ያቀረበበትን…
Rate this item
(9 votes)
የበርካታ ሀገራትን ፖለቲካዊና፣ ኢኮኖሚያዊ ውህደት በተመለከተ አለማችን በየትኛውም ክፍሏ ቢሆን ከአውሮፓ ህብረት በተሻለ የተሳካ የሀገራት ውህደት ነው በሚል ልትጠቅሰው የምትችለው ነገር አንድም እንኳ የላትም፡፡ ይህ እውነትም ትክክልም ነገር ነው፡፡ የዛሬ ሀምሳ ሰባት አመት የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በነበሩት ሮበርት ሹማን…
Rate this item
(6 votes)
በየአመቱ የአለማችንን ቢሊዬነሮች እየመረጠ ይፋ የሚያደርገው ፎርብስ መጽሄት፣ ዘንድሮም ለ28ኛ ጊዜ የ2014 ቢሊየነሮችን ዝርዝር ሰሞኑን ይፋ አድርጓል፡፡ የማይክሮሶፍት ኩባንያ መስራቹ ቢል ጌትስ፣ በ76 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሃብት የአመቱ የአለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ ሆኗል፡፡ ላለፉት አራት አመታት በሜክሲኳዊው የቴሌኮሙኒኬሽን ኩባንያ ባለቤት…
Rate this item
(1 Vote)
ከተመሰረተ ስልሳ አምስት አመቱን ያስቆጠረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ አለምአቀፋዊ ተቋምነቱ እና የብዙዎችን ይሁንታ ያገኘበት ሀላፊነቱ በተግባር በሚያከናውነው ስራ አንፃር ሲመዘን ጥያቄ ላይ የወደቀ ድርጅት ነው፡፡ አሁን በሀላፊነት ላይ ያሉት የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ፀሀፊ ባን ኪ ሙን የመንግስታቱን ድርጅት የመለወጥ ሀሳብ…