ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
በአገሪቱ በተቀሰቀሰው ግጭት ከ20 በላይ ሰዎች ሞተዋል አገር ጥለው የተሰደዱ ዜጎች ከ500 ሺህ በላይ ደርሰዋል የቀድሞው የብሩንዲ የደህንነት ቢሮ ሃላፊ ሜጀር ጄኔራል ጎዲፍሮይድ ኒዮምባሬህ ባለፈው ረቡዕ በአገሪቱ መዲና ቡጁምቡራ ከሚገኝ የጦር ካምፕ በሬዲዮ ባስተላለፉት መልዕክት፣ የፕሬዚደንት ኑኩሩንዚዛ አገዛዝ ማክተሙንና አገሪቱን…
Rate this item
(5 votes)
 የኢራቅ መከላከያ ሚኒስትር አይሲስ በመባል የሚጠራው ጽንፈኛ አራጅ የሽብር ቡድን ምክትል መሪ የሆነው አቡአላ አልአፍሪ በህብረቱ ሀይሎች በተካሄደ የአየር ጥቃት ባለፈው ማክሰኞ መገደሉ ይፋ ተደርጓል፡፡ በዩቲውብ የተለቀቀው አጭር የቪዲዮ ፊልም እንደሚያሳየው፤ አቡ አላ አልአፍሪ የተገደለው በኢራቅ የታል አፋር ከተማ በሚገኝ…
Rate this item
(0 votes)
 ባለፉት አስራ ሁለት ወራት፣ ለገበያ ካቀረባቸው ሁለት መቶ ሚሊዮን አይፎኖችና ሌሎች ምርቶች 63 ቢሊዮን ዶላር ትርፍ እንዳገኘ አፕል ኩባንያ በቅርቡ ገልጿል። ሰላሳ ቢሊዮን ዶላር ከሚገመተው የኢትዮጵያ ጠቅላላ አመታዊ ምርት ጋር አነፃፅሩት። እጥፍ ገደማ ነው።አፕል ኩባንያ፣ በአዳዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች፣ የኮምፒዩተር ያህል…
Rate this item
(3 votes)
1. አዛውንቱን አባት እና ሴት ልጃቸውን ያናከሰ የፈረንሳይ የፖለቲካ ‘ድራማ’“[አባቴ] አገር ምድሩን ካላቃጠልኩ ሞቼ እገኛለሁ የሚል መንፈስ ተጠናውቶታል። ከፓርቲ መሪነት ከወረደ በኋላ ፓርቲያችን በፍጥነት እያደገ ነው። ይሄም በቅናት ስሜት ያሳርረዋል” - በፈረንሳይ የፒኤፍ ፓርቲ መሪነትን ከአባቷ የተረከበችው ሜሪን ለፔን የተናገረችው…
Rate this item
(0 votes)
የብሩንዲው ፕሬዚዳንት ፔሪ ንኩሩንዚዛ የአገሪቱ ህገ-መንግስት ከሚፈቅደው ውጭ ለሶስተኛ ዙር በምርጫ ለመወዳደር መወሰናቸው ህገወጥነት እንደሆነና ውሳኔውን አጥብቆ እንደሚቃወመው የአፍሪካ ህብረት አስታወቀ፡፡ የፕሬዚዳንቱ ውሳኔ በአገሪቱ የቀሰቀሰው ህዝባዊ ቁጣ እየተባባሰ መምጣቱ፣ ምርጫውን በሰላማዊ መንገድ ለማካሄድ አመቺ አይደለም ያለው የአፍሪካ ህብረት፣ የምርጫ ታዛቢ…
Rate this item
(0 votes)
መስራቾቹ ትርፋማ እንደሚሆኑ እርግጠኛ ሆነዋልሶስቱ ሰራተኞች በሶስት ሽፍት ይሰራሉታላላቅ ኩባንያዎች ምርቶቹን ለመግዛት ተመዝግበዋልክላውድ ዲዲኤም የተባለውና በባለሶስት አውታር ህትመት ዘርፍ ላይ ተሰማርቶ ለመስራት ዝግጅቱን ያጠናቀቀው የአሜሪካ ኩባንያ፣ በ3 ሰራተኞች ብቻ በሚያከናውነው የምርት እንቅስቃሴ ትርፋማ ስራ እንደሚያከናውን መስራቾቹ በእርግጠኝነት መናገራቸውን ሲኤንኤን ዘገበ፡፡በአይነቱ…