ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
መኒ ዩኬ የተባለው ተቋም ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው ጥናት፣ የቬንዙዌላዋ ካራካስ ከአለማችን ከተሞች መካከል ቆንጆዎችን በማፍለቅ አቻ የማይገኝላት ቀዳሚዋ ከተማ ተብላ በአንደኝነት መቀመጧን ዴይሊ ሜይል ድረገጽ ዘግቧል፡፡ተቋሙ በተለያዩ አለማቀፍ የቁንጅና ውድድሮች አሸናፊዎች የሆኑ 500 ቆነጃጅትን የትውልድ ከተማ በማጥናት ባወጣው ሪፖርት መሰረት…
Rate this item
(0 votes)
 የወቅቱ የአለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ የሆኑት አሜሪካዊው ባለሃብት ኤለን መስክ፣ ለትርፋማው ኩባንያቸው ስፔስኤክስ ምስጋና ይግባው እና በቅርቡ ሃብታቸው በከፍተኛ ሁኔታ አድጎ የአለማችን የመጀመሪያው ትሪሊየነር ሆነው ታሪክ ሊሰሩ እንደሚችሉ ተነግሯል፡፡የታዋቂው ተቋም ሞርጋን ስቴንሊ የቢዝነስ ተንታኞች ከሰሞኑ ባወጡት መረጃ፣ የታዋቂው ኤሌክትሪክ መኪኖች…
Rate this item
(0 votes)
 በንግድ ምልክቱና በገበያ ዘንድ ባለው ገጽታ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማድረግ የተዘጋጀው ታዋቂው ማህበራዊ ድረገጽ ፌስቡክ፣ ከቀናት በኋላ ስያሜውን ሊቀይር ማሰቡን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡በአለማቀፍ ደረጃ የተዛቡ መረጃዎችን በማሰራጨት፣ ለግጭትና ብጥብጥ መፋጠን ሰበብ በመሆንና የተጠቃሚዎቹን ግላዊ መረጃ አሳልፎ በመስጠት የሚወቀሰውና መልካም ስምና ዝናው…
Rate this item
(0 votes)
 የብራዚል ሴኔት አባላት ፕሬዚዳንት ጄር ቦልሶናሮ፣ ኮሮና ቫይረስ በአገሪቱ ከ600 ሺህ በላይ ሰዎች ለሞት እንዲዳረጉና ከፍተኛ የሆነ ሁለንተናዊ ቀውስ እንዲፈጠር በማድረጋቸው ጅምላ ግድያን ጨምሮ 11 የተለያዩ የወንጀል ክሶች ሊመሰረትባቸውና ተገቢውን ቅጣት ሊያገኙ እንደሚገባ ምክረ ሃሳብ ማቅረባቸውን ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡አንደ አንድ…
Rate this item
(1 Vote)
- አደገኛ ሙቀት ከ2 ቢ. በላይ የከተማ ነዋሪዎችን ተጎጂ አድርጓል በአፍሪካ የሙቀት መጠን ከተቀረው አለም በባሰ ከፍተኛ ሁኔታ በመጨመር ላይ እንደሚገኝና በዚህም ሳቢያ በአህጉሪቱ የሚኖረው 1.3 ቢሊዮን ህዝብ በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ ለሚፈጠሩ አደጋዎች በከፍተኛ ሁኔታ ተጋላጭ መሆኑን ተመድ ባወጣው…
Rate this item
(0 votes)
በአለማችን የህክምና ታሪክ በአይነቱ የመጀመሪያው በሆነው የተሳካ የኩላሊት ንቅለ ተከላ የአሳማ ኩላሊት የተገጠመለት ግለሰብ በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኝ ፎርብስ መጽሄት አስነብቧል፡፡የኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ባለሙያዎች ኩላሊቶቹ ስራ ላቆሙበት ታማሚ በቱቦ አማካይነት ከደም ስሮቹ ጋር አገናኝተው የገጠሙለት የአሳማ ኩላሊት ለቀናት በጥሩ ሁኔታ…