ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
 አፍሪካዊው ቼ ጉቬራ በሚል ስያሜ በሚታወቀው የቀድሞው የቡርኪናፋሶ መሪ ቶማስ ሳንካራ ግድያ ክስ የተመሰረተባቸውና በስደት ላይ የሚገኙት የቀድሞው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ብሌስ ኮምፓዎሬ ጉዳይ ከ35 አመት በኋላ በፍርድ ቤት ሊታይ መወሰኑን ኦል አፍሪካን ኒውስ ዘግቧል፡፡እ.ኤ.አ በ1987 በፈተጸመ ጥቃት ቶማስ ሳንካራን በመግደል…
Rate this item
(1 Vote)
3 የኮሮና መድሃኒቶች በምርምር ሂደት ላይ ይገኛሉ የተለያዩ አይነት የኮሮና ቫይረስ ክትባቶችን በቅናሽ ዋጋ እናቀርባለን እያሉ መንግስታትን ጭምር የሚያጭበረብሩ ቡድኖች መበራከታቸውን አለማቀፉ የፖሊስ ጥምረት ኢንተርፖል ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫ ማስጠንቀቁን ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡መሰል አጭበርባሪዎች 40 በሚደርሱ የተለያዩ የአለማችን አገራት ላይ የኮሮና ክትባት…
Rate this item
(0 votes)
 ባለፈው የፈረንጆች አመት 2020 ብቻ በአፍሪካ አህጉር 30 ሺህ የሚጠጉ ህጻናት በካንሰር ሳቢያ ለሞት መዳረጋቸውን የአለም የቴና ድርጅት ከሰሞኑ ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡ የኮሮና ወረርሽኝ ካንሰርን ጨምሮ ለሌሎች በሽታዎች የሚደረጉ ህክምናዎችን በማስተጓጎል ከፍተኛ ጥፋት ማስከተሉን ያስታወሰው ድርጅቱ፣ በአፍሪካ ከሚገኙት አገራት በ46…
Rate this item
(0 votes)
 በመላው አለም በተለያዩ ምክንያቶች ራሳቸውን የሚያጠፉ ሰዎች ቁጥር እያሻቀበ እንደሚገኝና ባለፉት 30 አመታት ብቻ በአለማችን ከ20 ሺህ በላይ ሰዎች ራሳቸውን እንዳጠፉ አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡ኢንጁሪ ፕሪቬንሽን በተባለው ጆርናል ላይ የወጣወን ጥናት ጠቅሶ አንድ ዘገባ እንዳለው፣ በመላው አለም በየአመቱ በአማካይ 800 ሺህ…
Rate this item
(0 votes)
 የአፍሪካ የአየር መንገዶች ተጓዦች ቁጥር በ66 በመቶ ቀንሷል የኳታሩ ሃማድ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ የ2021 የፈረንጆች አመት የአለማችን ምርጥ አውሮፕላን ማረፊያ ተብሎ መሸለሙን አረብ ኒውስ ዘግቧል፡፡በአለም ዙሪያ የሚገኙ የአውሮፕላን ጣቢያዎችን በተለያዩ መስፈርቶች እየገመገመ ደረጃ የሚሰጠው ስካይትራክስ የተባለው ተቋም፣ ከሰሞኑም የአመቱን…
Rate this item
(0 votes)
 የሱዳን መንግስት በእስር ላይ የሚገኙትን የቀድሞ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሽርንና ሌሎች የቀድሞ ባለስልጣናትን ለአለማቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አሳልፎ እንደሚሰጥ ማስታወቁን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ መንግስት የቀድሞውን መሪ ኦማር አልበሽርን ጨምሮ በዳርፉር ግጭት ወቅት የጦር ወንጀሎችንና የዘር ማጥፋት ወንጀሎችን ፈጽመዋል ተብለው…