Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በሁለት ወጣት ባለሃብቶች ተቋቁሞ በቅርቡ ሥራ የጀመረው ሲኒማ ሴፍ ነገ እንደሚመረቅ ሲኒማ ቤቱ አስታወቀ፡፡ በፊንፊኔ ዙርያ ልዩ የኦሮሚያ ዞን ቡራዩ ከተማ ቡራዩ ማርያም ፍቅሩ ሕንፃ የሚገኘው ሲኒማ ቤት ሲመረቅ በወጣት ፊልም ሰሪዎች መካከል የአጫጭር ፊልሞች ውድድር ይካሄል፡፡
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የስልክ ማውጫ በመጪው ማክሰኞ ምሽት በሸራተን ሆቴል እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ አኒፖል ሊሚትድ ኩባንያ (አፍሪካን ፎንቡክ) ያዘጋጀው ማውጫ በድረ ገፅ ብቻ በወር 20 ሚሊየን ጎብኚ ይኖረዋል ተብሎ ይገመታል፡፡ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ የተዘጋጀውን ማውጫ ድርጅቱ ያዘጋጀው ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በገባው…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት (ኢ.ሬ.ቴ.ድ) ከንግድ ተወዳዳሪነት ድጋፍ አገልግሎት ጋር ያዘጋጁትን ከ698 ተወዳዳሪዎች 40 የቀሩበት ውድድር የመጨረሻ ዙር ትናንት ተጀመረ፡፡ ውድድሩ ዛሬም በመቀጠል ነገ ይዘጋል፡፡ በአምስት ኪሎው የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን አዳራሽ የሚካሄደውን ውድድር አስመልክቶ ኢ.ቴ.ሬ.ድ ከፍተኛ ፉክክር የሚካሄድበትና የኢትዮጵያን የሥራ…
Monday, 05 March 2012 13:38

“መልቲ” ቴአትር ዛሬ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በመልቲ የትያትር ቡድን ተደርሶ በስንታየሁ ፋቡላ የተዘጋጀው “መልቲ” ኮሜዲ ትያትር ዛሬ ከቀኑ 11፡30 ይመረቃል፡፡ በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ቴአርትና ባህል አዳራሽ በሚመረቀው ቴአትር ላይ አቤል ሰሎሞን፣ ኤልሻዳይ ከበደ፣ ዳንኤል ሰዒድ፣ ንፁእህት ታዬ እና ምትኩ በቀለ ተውነዋል፡፡
Rate this item
(1 Vote)
በደመወዝ ጎሽሜ የተፃፈው “ሦስተኛው ኪዳን” መፅሐፍ ሐሙስ ምሽት እንደሚመረቅ ብስራት ፕሮሞሽን አስታወቀ፡፡ በመጪው ሐሙስ ከቀኑ 11 ሰዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ድህረምረቃ አዳራሽ ይመረቃል፤ መፅሐፉ፡፡ ደሞዝ ጎሽሜ በተለያዩ ጋዜጦችና መፅሔቶች ያቀርባቸው በነበሩ ፅሑፎች ይታወቃል፡፡
Rate this item
(0 votes)
የሚዩዚክ ሜይደይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብ እና የውይይት ክበብ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት በአምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ ከውጭ ሀገር ቋንቋዎት ወደ አማርኛ በሚተረጎሙ የፍልስፍና መፃሕፍት ለአንባቢያን ምን ጠቀሜታ ይሰጣሉ በሚል ርእስ ጉዳይ ዙርያ ውይይት እንደሚካሄድ አስታወቀ፡፡