Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ ከወሊድ በኋላ ህይወቷ ያለፈውን ጋዜጠኛና ደራሲ ፅጌረዳ ኃይሉን የሚዘክር የሥነ ፅሁፍ ውድድር ተካሂዶ ከትናንት ወዲያ ተጠናቀቀ፡፡ “ሁሉም” በተባለና በህፃናት አድን ድርድት በሚታገዝ ድርጅት የተዘጋጀው ውድድር በህትመት፣ በኤሌክትሮኒክስ እና ማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን ዘርፎች የተካሄደ ነው፡፡ በዚሁ መሰረት ታከለ ወርቁ በህትመት፣…
Rate this item
(0 votes)
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት የተመሠረተበትን 90ኛ ዓመት በማስመልከት የዛሬ ሳምንት ተከፍቶ የነበረው ዓውደርእይ ዛሬ ይዘጋል፡፡ ከመጀመሪያው ሥራ አስኪያጅ አቶ ገብረክርስቶስ ተክለሃይማኖት ጀምሮ እስካሁኗ ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ሙሉወርቅ ገብረሕይወት ድረስ 19 ሥራ አስኪያጆች በዘጠኝ አስርት ዓመታት ውስጥ ድርጅቱን በመምራት ከሀገሪቱ የሕትመት…
Rate this item
(0 votes)
“ምርኮኛዋ መነኩሲት” ግለ ታሪክ መጽሐፍ ተመረቀ የሚዩዚክ ሜይደይ ኢትዮጵያ የመፃሕፍት ንባብ እና የውይይት ክበብ ነገ ከቀኑ ስምንት ሰዓት በዘርዐያዕቆብ ፍልስፍናዎች ላይ በተፃፉ መፃሕፍት ላይ ውይይት አዘጋጀ፡፡ አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚካሄደውን ውይይት የሚመሩት ዳር ዳናቸው አሰፋ ናቸው፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በ”ቁምነገር” መፅሔት ሥር የተቋቋመው “ቁምነገር የጋዜጠኞች ማሰልጠኛ ማዕከል” በመጪው አርብ ተማሪዎችን እንደሚያስመርቅ አስታወቀ፡፡ ካዛንቺስ ምናለ ሕንፃ ቅፅር ግቢ ውስጥ በሚገኘው መሥርያ ቤቱ የሚመረቁት 21 ተማሪዎች በሰረታዊ ጋዜጠኝነት ዘርፍ ከዜና አፃፃፍና ምንነት፣ በቃመጠይቅ አዘገጃጀት፣ በፊቸር አርቲክል አፃፃፍና ፕሬስ ሕግ ትምህርታቸውን የተከታተሉ…
Rate this item
(0 votes)
ዝነኛ የአሜሪካ አቀንቃኞች ከዚህ ዓለም በሞት በተለዩ ማግስት የዘፈን አልበሞቻቸው ገበያ እንደሚደራ ይታወቃል፡፡ ባለፈው ሳምንት ድንገት ህይወቷ ያለፈው አቀንቃኝ ዊትኒ ሂዩስተን አልበሞችም ተመሳሳይ ዕድል ገጥሞአቸዋል፡፡ በአንድሳምንትጊዜውስጥ1ሚሊዮንየአልበምቅጂዎችተቸብችበዋል፡፡ለሽያጩ መጨመር የዊትኒ የሞት ዜና በሁለት ሰዓት ውስጥ 2 ሚ. መልዕክቶች ለዓለም ዙሪያ በትዊተር መሰራጨታቸው…
Rate this item
(1 Vote)
እንግሊዛዊቷ አቀንቃኝ አዴሌ የዛሬ ሳምንት በተካሄደው የግራሚ ሽልማት ላይ በስድስት ዘርፎች በማሸነፍ ፊት አውራሪ ሆነች፡፡ ሆኖም በማግስቱ ለአምስት አመታት ሙዚቃን በመተው የፍቅር ህይወቴን ለማጣጣም ወስኛለሁ ማለቷ ለብዙዎች ዱብ እዳ ነበር፡፡ በዊትኒ ሂውስተን ሞት ዋዜማ የተካሄደው የግራሚ ምሽት የሃዘን ድባብ ያጠላበት…