ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጐንደር ከተማ ሲካሄድ የሰነበተው የቁንጅና ውድድር ባለፈው እሁድ ምሽት ተጠናቀቀ፡፡ ሴቶች “ብርሃን ሞገሳ” ወንዶች “ጐንደር ሰገድ” በሚል ርእስ የተካሄደውን ውድድር ያዘጋጀው ሚራል ሥነ ጥበብና ሞዴሊንግ ማሰልጠኛ ማዕከል ሲሆን የ”ኢትዮጵያን በጐንደር ብሔራዊ ትዕይንት” ዝግጅት አካል መሆኑን የትዕይንቱ አስተባባሪ ሀገሬ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን…
Read 1662 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሮዛ ፊልም ፕሮዳክሽን በአዲስ ፕሮጀክት ከአሜሪካ በመጡ ኢትዮጵያውያንና አሜሪካውያን ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች በመታገዝ የመጨረሻው የካሜራ ቴክኖሎጂ ነው ባለው “ሬድ ኤፒክ” ካሜራ ፊልም ሊሰራ መሆኑን ገለፀ፡፡ የፕሮዳክሽኑ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ዳንኤል በየነ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት “Still I am a Virgin” የሚል…
Read 1202 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ጥበብ ኢቴ ፊልም ፕሮዳክሽን እና ኤምቢ ዲጂታል ስቱዲዮ ያዘጋጁት “ተሜው” የልብሰቀላ ኮሜዲ ፊልም በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ይመረቃል፡፡ ዮሐንስ ሙልጌታ፣ ዳንኤል ንጉሴና መልካሙ ማሞ የፃፉትን ፊልም መልካሙ ማሞና ዮሐንስ ሙልጌታ አዘጋጅተውታል፡፡ በዘጠና ደቂቃ ፊልሙ ላይ ዳንኤል ንጉሴ፣ ሃና አበበ፣ አብነት…
Read 1194 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 8ኛ ና 17ኛ ወንጀል ችሎት ባለው ሰኞ እና ማክሰኞ በዋለው ችሎት የቅጂና ተዛማጅ መብቶች የጣሱ ግለሰቦችን በእስር ቀጣ፡፡ በዚሁ መሠረት ማርታ እንግዳወርቅና ብዙአየሁ ኩሽ እያንዳንዳቸው 2 ዓመትና በ3 ወራት ጽኑ እስራት፣ ተቀጥተዋል በተመሳሳይ ወንጀል…
Read 1248 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 28 January 2012 13:49
የዘንድሮ ኦስካር እጩዎች ታወቁ የመጥፎዎቹ ሽልማት በ”አፕሪል ዘ ፉል” ይሆናል
Written by ግሩም ሠይፉ
በዘንድሮ የኦስካር ሽልማት የሚወዳደሩ እጩዎች በሳምንቱ መጀመርያ ላይ ይፋ የተደረጉ ሲሆን በማርቲን ስኮርሴሲ ዳይሬክት የተደረገው “ሁጎ” በ11 እንዲሁም “ዘ አርቲስት” በ10 ዘርፎች እንደታጩ ታውቋል፡፡ ብራድ ፒት መሪ ተዋናይ የሆነበት “መኒ ቦል” እና ስቲቨን ስፒልበርግ ያዘጋጀው “ዋር ሆርስ” በስድስት፤ እንዲሁም ጆርጅ…
Read 1597 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአደንዛዥ እፅ ሱሰኝነት ህይወቷ የተቃወሰባት የ48 ዓመቷ ድምፃዊትና የፊልም ተዋናይት ዊትኒ ሂዩስተን 100 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ሃብቷን አሟጥጣ ጨርሳ ችስታ እንደሆነች ዴይሊ ሜል ዘገበ፡፡ ዊትኒ በሙዚቃ አሳታሚዋ አሪስታ ሪኮርድስ ችሮታ ለከፋ የኑሮ ችግር ሳትጋለጥ እንደቆየች የዘገበው ዴይሊ ሜል፤ ጓደኞቿን ከመቶ…
Read 1839 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና