ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
• የክ/ከተማው አመራሮች መርሃ ግብሩን አወድሰውታል"ልምዴን ለወጣቱ" በሚል መሪ ቃል ዛሬ የካቲት 21 ቀን 2016 ዓ.ም ሳኦል የኩነቶች አዘጋጅና ሌጀንድ ኢንተርናሽናል ፕሮ ቴኳንዶ፣ ከልደታ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር ባዘጋጁት የወጣቶች መድረክ ላይ ታዋቂው የህይወትና ስኬት አሰልጣኝና አማካሪው…
Rate this item
(0 votes)
ወመዘክር አዲስ ያስገነባውን ህንፃ የፊታችን ቅዳሜ ያስመርቃል• የተቋሙ የ80ኛ ዓመት ክብረ በዓልም ይከበራል ተብሏልየኢትዮጵያ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት አገልግሎት ያስገነባውን ባለ 13 ወለል የቤተመዛግብት ሕንጻ የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 16 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚያስመርቅ ተገለጸ።ከህንፃው ምርቃት ጎን ለጎንም ተቋሙ የተመሰረትበት የ80ኛ ዓመት ክብረ…
Rate this item
(1 Vote)
አንጋፋው ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለወዳጆቹ እና ቤተሰቦቹ እንዲሁም አድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን።
Tuesday, 20 February 2024 00:00

"ዶቃ" አሸነፈ !!

Written by
Rate this item
(0 votes)
በቅድስት ይልማ ተዘጋጅቶ በማህደር አሰፋ ፕሮዲዩስ የተደረገው ዶቃ ልብ አንጠልጣይ ፊልም "Los Angeles”ከተማ ውስጥ በተዘጋጀው በፓን አፍሪካን ፊልም ፌስቲቫል ላይ ተሳትፎ በ" Audience Choice Awards” አሸናፊ መሆን ችሏል::በአፍሪካዊያን የጥበብ ስራዎች ላይ ትኩረትን ያደረገው ፓን አፍሪካ ፊልም ፌስቲቫል ከ32 ዓመታት በፊት…
Rate this item
(0 votes)
በራሱ ስም በተሰየመው የመጀመሪያ አልበሙ የአፍሪካ ጃዝ አባት ከሆኑት ከአንጋፋው ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ ጋር በመጣመር “ዓይፈራም ጋሜ”ን ያስኮመኮመን አርቲስት ጀምበሩ ደመቀ፤ በቅርቡ “እሳቱ ሰ” የተሰኘ ሁለተኛ አልበሙን ለአድማጭ እንደሚያደርስ ተገለጸ፡፡ ጀምበሩ በቅርቡ ከኡኖ ጋር ባቀነቀነው “ተፍ ተፍ” በተሰኘው ነጠላ ዜማው፣…
Rate this item
(1 Vote)
10 አገር አቀፍ ኮንሰርቶችን ለማቅረብ ማቀዳቸውን ገልጸዋልየሃይንከን ኢትዮጵያ ብሔራዊ ብራንድ የሆነው ዋልያ ቢራና ዝነኛው ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛ፣ ዜማ ደራሲና አቀናባሪ ሮፍናን ኑሪ፤ “ዘጠኝ” በተሰኘ የሙዚቃ አልበም ላይ አጋርነታቸውን በማራዘም፣ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ስምምነት ፈጽመዋል፡፡ዋልያ ቢራና ሮፍናን አጋርነታቸውን ለቀጣይ 18 ወራት እንደሚቀጥሉ…
Page 3 of 316