ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ለመጥፎ ፊልም ስራዎችና ባለሙያዎቻቸው በሚሰጠው የራዚ አዋርድ ላይ በ11 ዘርፎች ለሽልማት በመታጨት አዳም ሳንድለር ሪከርዱን እንደያዘ ሎስአንጀለስ ታይምስ ዘገበ፡፡
Rate this item
(0 votes)
50 ሴንት ለአፍሪካ ረሃብ እየሰራ ነው የ24 ዓመቱ ራፕር ዊዝ ካሊፋ ዘንድሮ 100 ሚሊዮን ዶላር ገቢ እንደሚያገኝ መግለፁን ፎርብስ መፅሄት አስታወቀ፡፡ በአጭር ጊዜ የተሳካለት ራፐር የተባለው ዊዝ ካሊፋ ከ10 ሚሊዮን በላይ በዓመት ገቢ ከሚኖራቸው ራፐር መግባትም ያጠያይቃል ብሏል ፎርብስ ራፐሩ…
Rate this item
(1 Vote)
በዲያቆን አሸናፊ ጌታነህ (ዘልደት) የተዘጋጁ ግጥሞች የተካተቱበት “አፀደ ወይን” “መጽሐፍ ነገ ይመረቃል፡፡ ገበያ ላይ ከዋለ አንድ ወር የሆነው መጽሐፍ ሐይማኖታዊ እና ማህበራዊ ጭብጦች የያዘ ነው፡፡ ከጧቱ 4፡30 በቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሚመረቀው መጽሐፍ ደራሲ የመጀመሪያ ሥራው ሲሆን ዲያቆን አሸናፊ…
Rate this item
(0 votes)
አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር በቅርቡ ለተመልካች ቀርቦ አትኩሮት እየሳበ ያለውን “ሼፉ” ፊልም ለውይይት እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ የመሃመድ ዳውድ ዝግጅት የሆነው “ሼፉ” ለውይይት የሚቀርበው በመጪው ሐሙስ ከቀኑ 11 ሰዓት ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው የሩስያ ሳይንስ እና ባህል ማዕከል ፑሽኪን አዳራሽ ነው፡፡ በውይይቱ ከሌሎች…
Rate this item
(0 votes)
በሽያጭ በዓለም ሁለተኛው ግዙፍ የቴሌኮም ኩባንያ የሆነው የቻይናው ሁዋዌ ኩባንያ በመጪው አርብ በዋናው ፖስታ ቤት ግቢ ውስጥ የተንቀሳቃሽ ሞባይል ብሮድባንድ የጎዳና ላይ ትዕይንት ማክሰኞ ያቀርባሉ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም፣ አይሲቲ ማህበረሰብ ተማሪዎችና ሌሎች በትዕይንቱ ይሳተፋሉ፡፡ ባለፈው ዓመት 26 ቢሊዮን ዶላር ያተረፈው ሁዋዌ…
Rate this item
(0 votes)
ሠዓሊ ምህረት ከበደ ስኮትላንድ እና ኢትዮጵያ የሚገኙ ሠዓሊዎችንና ሌሎች ዜጐችን ለማቀራረብ ያደረገችውና ከስኮትላንዷ ሃንትሊ እስከ አዲስ አበባ ያለውን 9439 ኪሎሜትር ርቀት ታሳቢ ያደረገ “Slow Marathon” ሊካሄድ ነው፡፡ ማራቶኑ 8 ሰዓት ያህል የሚፈጅ የእግር ጉዞ በአዲስ አበባ እና ሃንትሊ ይካሄዳል፡፡