ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የአንጋፋው ደራሲ የአዳም ረታ "እቴሜቴ ሎሚ ሽታ" የተሰኘው ድንቅ ልብ-ወለድ መጽሐፍ “ካውች ግራስ” በሚል ርዕስ ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተተርጉሟል። በታዋቂዋ ተርጓሚ ቤተልሔም አትውድ የተተረጎመውን ይህንን ሥራ ለአንባቢ ለማብቃት በኔዘርላንድስ የሚገኘው ዓለም አቀፉ ፌድሳ ፐብሊሸርስ እና የኢትዮጵያው ሊትማን ቡክስ የሦስት ዓመት…
Read 952 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 16 May 2026 17:42
"የእናቴ ሮሚዮ" — የጋዜጠኛና ደራሲ ስመኝ ግዛው አዲስ መጽሐፍ ለንባብ ሊበቃ ነው
Written by Administrator
ለዛ ባላቸውና ልብ በሚነኩ ጽሑፎቿ የምትታወቀው ጋዜጠኛ፣ ገጣሚና ደራሲ ስመኝ ግዛው "የእናቴ ሮሚዮ እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች" የተሰኘ አዲስ መጽሐፏን ከጥቂት ቀናት በኋላ በታላቅ ምርቃት ለገበያ ልታቀርብ መሆኑን አስታወቀች። ይህ አዲስ መጽሐፍ ተራ የሚመስሉ ነገር ግን ጥልቅ ትርጉም ያላቸውን የሕይወት…
Read 924 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የ75ኛው የአርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በሚከበርበት በዛሬው ዕለት፣ የደራሲ ስብሐት ገብረእግዚአብሔር 90ኛ ዓመት የልደት በዓል በወዳጆቹና በአድናቂዎቹ ተዘክሯል። ደራሲው ካረፈ 14 ዓመታት ቢቆጠሩም፣ አድናቂዎቹና የጥበብ ቤተሰቦች በአዲስ አበባ ውቤ በረሃ አካባቢ በሚገኘው ሐውልቱ ስር በመሰብሰብ ለደራሲው ያላቸውን አክብሮትና ፍቅር ገልጸዋል።…
Read 974 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የአዲስ አበባ ባህልና ኪነ-ጥበብ ቢሮ "የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ በኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ" በሚል መሪ ቃል ባዘጋጀው የሂስ መድረክ፣ በቴክኖሎጂው መስፋፋት ምክንያት ዘርፉ የገጠሙትን ስጋቶችና መልካም አጋጣሚዎች በዝርዝር ገምግሟል። በመድረኩ ላይ ጥናታዊ ጽሑፍ ያቀረቡት ዶ/ር ተሻለ አሰፋ፣ የማህበራዊ ሚዲያ መስፋፋት የፊልም ተመልካቾችን…
Read 1196 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Thursday, 14 May 2026 07:26
የ115 ሀገራት ባለሙያዎች በተሳተፉበት ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር ያሸነፈው ኢትዮጵያዊ
Written by Administrator
ናትናኤል ጌጤነው የተባለ 24 ዓመት ወጣት ሰሞኑን አማዞን ባዘጋጀው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር አሸናፊ ሆኗል። ወጣቱ አሸናፊ የሆነው አይቪ የተባለ ለትምህርት አጋዥ የሆነና ያለኢንተርኔት የሚሰራ የሰውሰራሽ አስተውሎት ዲጅታል መድረክ በመፍጠር ነው። ወጣቱ ለወደፊቱም ኢትዮጵያን የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂማዕከል የማድረግ ህልም አለው።
Read 1005 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የእኔ ነገር አላርፍም አይደል? እነሆ ስድስተኛ መጽሐፌን ላስመርቅ ነው። "ዥዋዥዌ" ብዬዋለሁ። አርባ ሰባት የዘመን ማስታወሻ ታሪኮችን የያዘ ነው፡፡ የተስተካከለና የተመሰቃቀለው፤ የተሳካና የተሰናከለው፤ የሚያምርና የሚያስቀይመው፤ የሚያስደስትና የሚያማርረው፤ የሚያኮራና የሚያሳፍረው ዘመነኛ ኢትዮጵያዊ ሕይወታችንን እንደ ወረደ በእነዚህ ታሪኮች ልሰንድ ሞክሬያለሁ፡፡ የዥዋዥዌ ምርቃት እንደ…
Read 1610 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና

