ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በታዳጊዋና ትንሿ ደራሲ ህሊና ወድነህ የተደረሰውና “አራቱ ጓደኛሞችና” ሌሎችም የተሰኘው የተረት መፅሐፍ ነገ ጥር 2 ቀን 2012 ዓ.ም በብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መፃሕፍት ኤጄንሲ አዳራሽ ይመረቃል።በዕለቱ በርካታ ኪነ-ጥበባዊ መሰናዶዎች የሚቀርቡ ሲሆን ከእነዚህም መካከል፣ በርካታ የልጆች መፅሐፍ በሳተመው ደራሲ ዳንኤል ነጋሽ አጭር የመፅሀፍ…
Rate this item
(0 votes)
 በደራሲ አንዳርጋቸው አሰግድ የተፃፈውና በወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁኔታዎች ዙሪያ የሚያጠነጥነው “ቅን ፍላጎት እስካለ መንገድ አለ” መፅሐፍ ለንባብ በቅቷል። መፅሐፉ በዋናነት በሀገሪቱ እየታየ ያለው የሽግግር ጊዜ ፈጣን ውሳኔና አመራር ስለመሻቱ፣ አገርን ወደፊት ለማስቀጠል ስለ የጋራ ራዕይ አስፈላጊነት፣ የኢትዮጵያ የብሔሮች ጥያቄ ከየት…
Rate this item
(0 votes)
በተወዳጅ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን የተዘጋጀውና የክቡር አካለወርቅ ሀብተወልድን የህይወትና የስራ ታሪክ የሚያስቃኘው የኦዲዮና ቪዲዮ ሲዲ ዛሬ ጥር 1 ቀን 2013 ዓ.ም ረፋድ 3፡00 ላይ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ ይመረቃል።የ80 ደቂቃ ርዝመት ያለው ይሄው ግለ ታሪክ አገራቸውን በአርበኝነት፣ በትምህርት ሚኒስትርነት፣ በእርሻ ሚኒስትርነትና በፍርድ…
Rate this item
(0 votes)
ከስፔናዊው ደራሲ ግሬሽያ ባልታሳር “The art of worldly wisdom” እና “The Hero” መፅሐፍት ተውጣጥቶ በኤፍሬም ጀማል “የብልህነት መንገድ” በሚል ወደ አማርኛ የተመለሰው መፅሐፍ ገበያ ላይ ዋለ። መፅሐፉ በቴዎድሮስ ሸዋንግዛው አርትኦቱ የተሰራለት ሲሆን ሰው ወደ ብልህት የሚወስዱትን መንገዶች የሚያብራራና የሚጠቁም ነው…
Rate this item
(0 votes)
በከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት እንዲሁም በአዲስ አበባ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና መስፈርቱን አሟልቶ የተቋቋመው “ሲልከን ቫሊ ኮሌጅ” በቢዝነስ ዘርፍ በደረጃ በጥራት ሲያስተምራቸው የነበሩትን ተማሪዎቹን ዛሬ ከረፋዱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ አትላስ አካባቢ በሚገኘው ማግኒሊያ ሆቴል ለመጀመሪያ ጊዜ ያስመርቃል። የኮሌጁ ዋና ስራ አስኪያጅ…
Rate this item
(0 votes)
በጎንደር ከተማ ከጥምቀት በፊት ባለው አንድ ሳምንት የሚካሄደውና ዘንድሮ ለ10ኛ ጊዜ የሚከበረው የባህልና ኪነ-ጥበብ ሳምንት በጎንደር ከተማ እምደሚካሄድ የጎንደር ከተማ ባህል ማዕከል ደይሬክተር አቶ ገብረማሪያም ይርጋ አስታወቁ፡፡ጥምቀት ሀይማኖታዊ በዓል ቢሆንም ጥምቀትን ለመታደም ወደ ጎንደር የሚመጣው ቱሪስት የጎንደርን ታሪክ፣ባህላዊ ትውፊትና ኪነ-ጥበብ…
Page 10 of 285