ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በፋብሪክ ዲዛይን ድርጅትና በዲዛይነር ሰናይት ጥበቡ የተዘጋጀውና በሀገራችን መጀመሪያ የሆነው የጎዳና ላይ የፋሽን ትርኢት የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ ነሀሴ 15 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚካሄድ ዲዛይነር ሰናይት ጥበቡ ገለፀች። ጉርድ ሾላ አካባቢ በሚገኘው ግዙፉ ሴንቸሪ ሞል በር ላይ በሚካሄደው በዚህ በዓይነቱ ለየት…
Read 2747 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደራሲ ቶማስ ሳህሌ የተዘጋጀው “የጨለማው ፍኖት” መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ። በአዕምሮ ህመም፣ በፍቅር፣ በጥላቻና አሳዛኝ በሆኑ ታሪኮች ላይ ትኩረቱን ያደረገው ይህ መጽሐፍ ለደራሲው የመጀመሪያ ሥራው ሲሆን ሰሞኑን አራት ኪሎ ኢክላስ ህንፃ ስር በተከፈተው በዋሊያ መፅሐፍት “ክረምትና ንባብ” በተሰኘው የመፅሐፍት አውደ…
Read 12379 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በጋዜጠኛና ደራሲ ዮሴፍ ከተማ ተዘጋጀው “እጅ የበዛበት የኦሮሞ ፖለቲካና ኢትዮጵያዊነት” መፅሐፍ ዛሬ ነሐሴ 8 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል። መፅሐፉ በዋናነት በብሔር ፖለቲካ፣ በኦሮሞ ፖለቲካ ውስጥ ባለፉት ዓመታት ሲቀነቀኑ የነበሩትን ትርክቶችና ውጤታቸውን በስፋት የሚቃኝ ሲሆን፣…
Read 12417 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደራሲ የምስራች ታደለ ተደርሶ በአርቲስት ቢኒያም ሽፋ የተዘጋጀው “ሒድ ና” ፊልም ሀምሌ 18 ቀን 2013 ዓ.ም የአባይ መነሻ በሆነው ስከላ በድምቀት ተመረቀ። ፊልሙ ከአባይ መነሻ ስከላ ጀምሮ የፊልምና የታሪክ ፍሰቱን ጠብቆ እስከ ታላቁ ህዳሴ ግድብ የሚዘልቅ ኢትዮጵያዊያን በፍቅር አንድ የሚሆኑበት…
Read 577 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሶሲዮሎጂ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በሶሻል ሴኩሪቲ አመራር ያገኙትና የጥናትና ፕሮጀክት ከፍተኛ ባለሙያ በሆኑት መስፍን ሀሰን የተፃፈው “ኢትዮጵያን መቤዠት” መፅሐፍ ሀምሌ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል ተመረቀ።በማህበራዊ ጥበቃና መምህርነት ለረጅም ዓመታት ባገለገሉት በዚሁ ደራሲ የተፃፈው…
Read 483 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት በየወሩ የሚካሄደው የኪነ-ጥበብ ምሽት የዚህ ወር መሰናዶ “እኔስ ለሀገሬ 2” በሚል መሪ ቃል የፊታችን ሰኞ ነሀሴ 3 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል። በዕለቱ ወግ፣ ዲስኩር ግጥምና ሙዚቃ ለታዳሚ የሚቀርብ ሲሆን፣ ፍሰሃ…
Read 10759 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና