ኪነ-ጥበባዊ ዜና
እሁድ በ20/09/2015 ዓ.ም ከቀኑ በ8:00 ሰአት ታላላቅ እንግዶች በተገኙበት ይመረቃል። እርስዎም እንዲታደሙ ተጋብዘዋል። "የደፈረሱ አይኖች" ደራሲ:- ውድ ነህ ክፍሌ አዘጋጅ:- ሳሙኤል ተስፋዬ
Read 199 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ነገ በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ይመረቃሉ በልጆች መፃሕፍት ደራሲነቷ በምትታወቀው ሳምራዊት አርአያመድህን መርሻ የተዘጋጁ ሦስት የአማርኛ የብሬይል የልጆች መፃሕፍት በነገው እለት በአብርሆት ቤተ-መፃህፍት ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 5፡00 እንደሚመረቁ ተገለፀ፡፡ከዚህ ቀደም 14 የልጆች መፃሕፍትን ያሳተመችው ደራሲ ሳምራዊት፤ አሁን ደግሞ ከዚህ በፊት ያሳተመችውን…
Read 503 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 20 May 2023 20:07
“ሕልቀት” የቤተሰብ ማዕከል ተመስርቶ ስራ ጀመረ ጤናማና ደስተኛ ቤተሰብን ማፍለቅ ዋነኛ ዓላማው ነው ተብሏል
Written by Administrator
በእውቁና አንጋፋው ጋዜጠኛና የሚዲያ አማካሪ ሐበኒዮም ሲሳይ የተቋቋመው “ሕልቀት” የቤተሰብ ማእከል በይፋ ተመስርቶ ስራ ጀመረ፡፡ ማእከሉ ባለፈው ሰኞ ጊዮን ሆቴል ውስጥ በሚገኘው “ግሮቭ ጋርደን ዎክ” አዳራሽ የማህበረሰብ አንቂዎች፣ ምሁራን በቤተሰብና በትዳር ዙሪያ የሚሰሩ ተቋማትና ግለሰቦች፣ ታዋቂ ሰዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…
Read 545 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 13 May 2023 20:17
የታዋቂው የክላርኔት ተጫዋች ዳዊት ፍሬው የቀብር ስነ-ስርዓት እሁድ ይፈጸማል
Written by Administrator
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስክሬኑን በነፃ አጓጉዟል ታዋቂው የክላርኔት መሳሪያ ተጫዋች ዳዊት ፍሬው ኃይሉ የቀብር ስነ-ስርዓት ነገ እሁድ ግንቦት 6 ቀን 2015 ዓ.ም በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ይፈጸማል። የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴው ትናንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ዛሬ ከሰዓት በገነተ ጽጌ ቅዱስ…
Read 856 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደራሲ እታለም እሸቴ የተጻፈው “የመሐረቡ ምስጢር” የተሰኘ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ ለንባብ የበቃ ሲሆን፤ በመጪው ሳምንት ቅዳሜ ግንቦት 12 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ በሐገር ፍቅር ቴአትር ቤት እንደሚመረቅ ታውቋል፡፡ በፖለቲካዊ ስላቅ ሥራዎቹ የሚታወቀው ሃማ ቱማ በመጽሐፉ ጀርባ ላይ…
Read 432 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
"የእምዬ አለላዎች" የተሰኘ የሥዕል ኤግዚቢሽን ከቅዳሜ ሚያዚያ 28/ 2015 ዓ.ም አንስቶ እስከ ግንቦት 12/2015 ዓ.ም በታላቁ የሃገር ፍቅር ቴአትር ቤት የኤግዚቢሽን አዳራሽ ያሳያል። ቅዳሜ 10 ሰዓት ላይ መክፈቻው ላይ መገኘት በእፍታው ከመገኘት በላይ ባለሙያን ማክበር ነውና የቻላችሁ አትቅሩ። ያልቻላችሁ ዐውደ…
Read 770 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና