ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ከኢትዮጵ ጋዜጣ ጀምሮ የህወሃትን ምስጢሮች እስከ ዛሬም ድረስ በማጋለጥ የሚታወቀውና በቅርቡም የትግራይ ቴሌቪዥን ዋና ስራ አስኪያጅ ሆኖ የተሾመው የጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም “ከህወሃት ጓዳ” መፅሀፍ በቀጣዩ ሳምንት ለንባብ ይበቃል። መፅሐፉ በዋናነት ለ27 ዓመታት /ኢህአዴግ፣ ከደደቢት እስከ አራት ኪሎ ቤተመንግስት እና በመላ…
Rate this item
(0 votes)
የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (ባልደራስ) ፓርቲ መስራችና ሊቀመንበር የሆነውና አሁን ቃሊቲ ማረሚያ ቤት የሚገኘው የጋዜጠኛ እስክንድ ነጋ “ድል ለዴሞክራሲ” መፅሐፍ ዛሬ በገበያ ላይ ይውላል፡፡ የመጽሀፉ ስብስብ ፅሁፎች በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የፃፋቸው እና ከዚያው የወጡ ሲሆኑ፣ አብዛኛዎቹ ፅሁፎች በአገራችን የፖለቲካ ውስብስብ ችግሮች…
Rate this item
(0 votes)
ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ በመጠቀም በሚል የተከፈተውና በትንሽ ቦታ ላይ ጓሮን የማሳመርና አትክልቶችን የመንከባከብን ግንዛቤ ለማስፋት የተመሰረተ “የጓሮ ማህበረሰብ” (ሆም ጋርዳኒንግ ኮሙኒቲ) ያዘጋጀው የጋርዳኒንግ ኤግዚቢሽን ዛሬ ካዛንቺስ በሚገኘው ፈንዲቃ የባህል ማዕከል ይከፈታል። በተመሰረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ20 ሺህ በላይ ተከታይና አባላትን…
Rate this item
(1 Vote)
በ”ቅን ኢትዮጵያ ማህበር” አዘጋጅነት የተዘጋጀው የመደናነቅና የመከባበር መርሃ ግብር የፊታችን ማክሰኞ ግንቦት 3 ቀን 2013 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ስታዲየም ይካሄዳል።ማህበሩ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመሆን ባዘጋጀው በዚህ መርሃ ግብር አገራዊ የተማሪዎች፣ የመምህራንና የወላጆች የመመሰጋገንና የመደናነቅ መርሃ ግብር የሚካሄድ…
Rate this item
(2 votes)
 በመምህርና ተመራማሪ ሰለሞን በላይ ፋሪስ (ዶ/ር) ተፅፎ ለንባብ የበቃው “ከዶክተርነት ደብተራና ወልይነት” መፅሀፍ የፊታችን ሀሙስ ግንቦት 5 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል።በእለቱ ግጥም፣ ወግ፣ ዲስኩርና ሙዚቃ የሚቀርብ ሲሆን ገጣሚያኑ ሰይፈ ወርቁ፣ ምግባር ሲራጅና ረድኤት አሰፋ…
Rate this item
(0 votes)
በረጅምና ተከታታይ የቴሌቪዝን ድራማዎቹ፣በፊልምና በሬዲዮ ድራማ ስራዎቹ የታወቀውና በቅርቡ በኮረና ቫይረስ ምክንያት ህይወቱ ያለፈው ከያኒ መስፍን ጌታቸው፤ የፊታችን ሀሙስ መጋቢት 5 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር እንደሚዘከርና እንደሚመሰገን የአርቲስቱ የቅርብ ጓደኞች ገለፁ፡፡ በዕለቱ የአርቲስቱን ስራ የሚዘክር…
Page 11 of 293