ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በጃንተከል መልቲ ሚዲያና ኤቨንት አዘጋጅነት በየአመቱ ሊካሄድ የታቀደው አድዋ ሽልማት ከትላንት በስቲያ ሀሙስ ለአድዋ ድል ታሪክ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱትን በመሸለም ተከናውኗል። የዘንድሮው ሽልማት እንደ መጀመሪያ ዙር አዋርድ፣ ሜዳሊያና የምስክር ወረቀት በመስጠት እስከ ዛሬ አድዋ እንዲዘከር፣ ከፍ እንዲልና እንዲጎላ ከፍተኛ አስተዋፅኦ…
Rate this item
(0 votes)
 በተለያየ የመንግስት መስሪያ ቤት በተለያየ ሀላፊነት ሲያገለግሉ የነበሩት የአቶ ደገፋው ቦጋለ “ለምን” መፅሀፍ ዛሬ መጋቢት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡ ደራሲው ለስነ ፅሁፍ ባላቸው ዝንባሌ እስከዛሬ ከትበው ያስቀመጧቸውና የህትመት ብርሃን ያላዩ በርካታ መፅሀፎች እንዳላቸው…
Rate this item
(0 votes)
 ያለፈውን ስርዓት በፅኑ ስትቃወምና በእስር ስታማቅቅ የነበረችውና አሁንም በእስር ላይ የምትገኘው ታጋይ አስቴር ስዩም (ቀለብ) በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ሆና ያሳተመቸው “ሀገር ስታምጥ” መጽሐፍ ዛሬ መጋቢት 18 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል ይመረቃል።በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰተረውና የታጋይ አስቴር…
Rate this item
(0 votes)
በተወለዱበት አካባቢ ከመጀመሪያዎቹ 12 የሚኒስትሪ 6ኛ ክፍል ተፈታኞች አንዱ የሆኑት፣ በፅናት ተምረው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በፔዳኮጂካል ሳይንስ መጀመሪያ ዲግሪያቸውን የያዙትና በሀዋሳና በጂማ የመምህራን ማሰልጠኛ የተማሪዎች ዲንና መምህር እንዲሁም ምክትል አስተዳደሪ፣ ዋና አስተዳዳሪና መምህር በመሆን ለ16 ዓመታት ያገለገሉት የመምህር መለሰ ወልደሚካኤል…
Rate this item
(1 Vote)
 በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን በየወሩ የሚዘጋጀው የኪነ-ጥበብ ምሽት የዚህ ወር መሰናዶ “ሀገር ምን ትሻለች” በሚል ርዕስ ከነገ በስቲያ መጋቢት 20 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በብሄራዊ ቴአትር ይካሄዳል።በእቱ ዲስኩር፣ ወግ፣ ግጥምና ሙዚቃ ለታዳሚ የሚቀርብ ሲሆን በድሉ ዋቅጅራ (ዶ/ር፣ ሙሃዘ…
Rate this item
(1 Vote)
አርቲስት ተስፋዬ አበበ (ፋዘር) የህይወት ዘመን ተሽላሚ ይሆናሉ በየአመቱ በፊልምና በፊልም ሙያ ዙሪያ የላቀ ስራ የሰሩትን እያወዳደረ የሚሸልመው “ጉማ ፊልም ሽልማት” ሰባተኛው ዙር ሽልማት ዛሬ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በስካይ ላይት ሆቴል በሰማያዊ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት ይካሄዳል። በዚህ ሽልማት በ2011 ዓ.ም ተሰርተው…
Page 13 of 293