ኪነ-ጥበባዊ ዜና
መፅሀፍ ዛሬ ይመረቃልበደራሲ አማን እንድሪስ ሽኩር የተሰናዳው “ሁለት ገፆች” መፅሀፍ ዛሬ ጥቅምት 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ መሳለሚያ እሳት አደጋ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ሴፓቶፖል ሲኒማ ይመረቃል፡፡ በእለቱም የመፅሀፍ ዳሰሳ፣ ከመፅሀፉ የተመረጡ ገፆች ንባብ፣ግጥምና ሌሎችም ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች የሚቀርቡ…
Read 9394 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዳጉ ኮሙኒኬሽን ከቅዱስ አማኑኤል ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ከጥቅምት 18 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በብሄራዊ ቴአትር የዓለም የአዕምሮ ጤና ቀንን በኪነጥበብ ፌስቲቫል በኤግዚቢሽንና የአዕምሮ ጤና ላይ ባተኮረ ጉባኤ ሲያከብር ነው። በዚህ ፌስቲቫል አዕምሮ ጤና ላይ የሚያተኩሩና ለማህበረሰቡ ግንዛቤን የሚፈጥሩ የኪነጥበብ…
Read 12626 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደራሲና ተርጓሚ ሰለሞን ዳኜ የተሰናዳውና በእውቁ አፍሪካዊ ፖለቲከኛና መሪ ቶማስ ሳንካራ ህይወትና ስራ ላይ የሚያጠነጥነው “ቶማስ ሳንካራ አጭር የፖለቲካ ህይወት ታሪክ” የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ በቃ።“በዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ አንዱ የቤተሰባችንን አካል በታሪክ አጋጣሚ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት በመሆኑ የተነሳ የተለየ ጥቅም ለማግኘት እንዳያስ…
Read 13101 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በዳንስ ጥበብ ባለሙያው ሽፈራው ታሪኩ ቢረጋ የተዘጋጀው ‹‹ያልታደለው ጥበብ›› የተሰኘ አዲስ መፅሐፍ ዛሬ ከረፋዱ 4 ሰዓት ጀምሮ በብሄራዊ ቲያትር ይመረቃል፡፡ የምረቃ ስነስርዓቱ በተለያዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች የሚከናወን ሲሆን፤ ከእነዚህም ውስጥ ‹ሃገሬ› እና ‹የህሊና ሙግት› የተሰኙ ሁለት የዳንስ ቅንብሮች ይገኙባቸዋል፡፡ የክብር…
Read 12586 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በትውልደ ኢትዮጵያዊ ነጋሽ አብድራህማን የተዘጋጀውና በ32 የዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ላይ በእጩነት የቀረበው “ኩባ በአፍሪካ” (Cuba in Africa) የተሰኘው ዘጋቢ ፊልም ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአተር ለእይታ ይቀርባል፡፡ የ22 ደቂቃ እርዝማኔ ያለው ዘጋቢ ፊልሙ በዋናነት ኩባ ለአፈሪካ ነፃነት…
Read 10460 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዳማት የሆቴልና ቢዝነስ ኮሌጅ በሆቴልና ቢዝነስ ዘርፍ ያስተማራቸውን 650 ተማሪዎች ባለፈው ቅዳሜ በአምባሳደር ሲኒማ አስመረቀ፡፡ ከተመራቂዎቹ 300 ያህሉ በዲግሪ እንዲሁም 350ዎቹ ከደረጃ 1-4 ባለው የትምህርት መርሃ ግብር መመረቃቸውን የኮሌጁ ፕሬዝዳንት አቶ አንዷለም ተሾመ በእለቱ ተናግረዋል፡፡በ2007 ዓ.ም ተመስርቶ ዘንድሮ ለ6ኛ ዙር…
Read 10389 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና