ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Read 10571 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Read 10428 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የሆነው አንጋፋው ደራሲ፣ ገጣሚና ተርጓሚ ነቢይ መኮንን፤ የጻፋቸውና የተረጎማቸው ሦስት መጻሕፍት የፊታችን ሰኞ ይመረቃሉ፡፡መጻሕፍቶቹ “ነገም ሌላ ቀን ነው”፣ “የመጨረሻው ንግግር” እና “የእኛ ሰው በአሜሪካ” የተሰኙ ሲሆን ፤ አንጋፋ የኪነጥበብ ባለሞያዎች ሥራዎቻቸውን በሚያቀርቡበት ልዩ መድረክ እንደሚመረቁ…
Read 11513 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
3ኛው የቴአትር ፌስቲቫል “ቴአትር ለሰላም” በሚል ርዕስ ጳጉሜ 2 እና 3 ቀን 2014 ዓ.ምበብሄራዊ ቴአትርና በኤሊያና (ሆቴል እንደሚከበር የቴአትር ባለሙዎች ማህበር አስታወቀ። በመክፈቻው ዕለት ጠዋት ከ3፡00 ጀምሮ “የኮከቡ ሰው” ቴአትር በብሄራዊ ቴአትር በነጻ ለተመልካች ከቀረበ በኋላ ከሰዓት በኋላ በኤሊያና ሆቴል…
Read 11370 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
መቀመጫውን በሀዋሳ ከተማ ያደረገው ሰማይ መልቲ ሚዲያ በሀዋሳ ከተማ ለንባብ ማደግ አስተዋጽኦ ያደረጉ አካላትን ነሀሴ 28 ቀን 2014 ዓ.ም ሊሸልም ነው። የድርጅቱ መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ኢዮብ ፅጌ ለአዲስ አድማስ እንደገለጹት የመርሃ ግብሩ ዓላማ ሰማይ መልቲ ሚዲያ ባለፈው ዓመት…
Read 21805 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የቀድሞው የፓርላማ አባልና የአሁኑ ዲፕሎማት የአቶ አማኑኤል አብርሃም ሁለተኛ ስራ የሆነው “ወላይታ በዘመናዊቷ ኢትዮጵያ“ የተሰኘ መፅሃፍ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሀፉ በዋናነት ወላይታ ከጥንት እስከ አሁን የተጓዘበትን ታሪክ፣ባህል፣ሀይማኖትና ስብዕና በዝርዝር የሚያስቃኝ ሲሆን ከሽፋን ስዕሉ ትርጉም ገለፃ ጀምሮ በርካታ ጉዳዮች በውስጡ መያዙን የመፅሀፉ…
Read 11140 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና