ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
“ጳጉሜን እናንብብ” የሚል መርሃ ግብር ሊካሄድ ነው ተወልደው ያደጉት እዚሁ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ፍልውሃ አካባቢ ነው። የአንደኛው ደረጃ ትምህርታቸውን አፄ ገላውዲዮስና ሽመልስ ሀብቴ ት/ቤቶች ውስጥ ተከታትለዋል። የከፍተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ”ግሎባል ስተዲ ኤንድ ኢንተርናሽናል ሪሌሽን” የመጀመሪያ…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ምንተስኖት ጢቆ ነዲ የተሰናዳውና የኢትዮጵያን የ3 ሺህ ዓመት ጉዞ ይፈትሻል የተባለው “ያላሻገረን ዲሞክራሲ” የተሰኘ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሐፉ በዋናነት ኢትዮጵያ በረጅም ዘመን ታሪኳ ከስልጣኔ፣ ከእድገትና፣ ከዲሞክራሲ እስካሁን የተኳረፈችበትን፣ የሚገኙ ጥሩ አጋጣሚዎች በእውቀት ማጣት የሚመክኑበትንና እስካሁን ለዘለቅንበት ሽኩቻ፣ መጠፋፋት፣ መጠላለፍና…
Rate this item
(0 votes)
ከትላንት በስቲያ ስራውን ከሚሰሩ ድርጅቶች ጋር ተፈራርሟል የእውቁ አቀንቃኝ ሳሙኤል ብርሃኑ (ሳሚ ዳን) ሶስተኛ ስራ የሆነው “ስበት” አልበም በአዲስ ዓመት ዋዜማ ለአድማጭ እንደሚደርስ ታወቀ፡፡ አርቲስቱ ከትላንት በስቲያ ሀምሌ 8 ቀን 2013 ዓ.ም ረፋድ ላይ በሳፋየር አዲስ ሆቴል የአልበሙን አጠቃላይ ህትመት…
Rate this item
(0 votes)
በሰማይ መልቲ ሚዲያ የተዘጋጃውና እስከ ነገ ምሽት የሚቆየው “ሀዋሳ ታነባለች” የኪነ ጥበብና የመፅሀፍት አውደ ርዕይ ትላንት ሀምሌ 9 ቀን 2013 ዓ.ም በሀዋሳ ሚሊኒየም አዳራሽ መከፈቱን የሰማይ መልቲ ሚዲያ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ኢዮብ ፅጌ አስታወቁ፡፡ የአውደ ርዕዩ ዋና ዓለማ በሀዋሳ…
Rate this item
(1 Vote)
የታዳጊው ቅዱስ የሺዋስ “የአውሮፕላን የበረራ ምስጢሮች” መፅሀፍ ዛሬ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡ በእድሜው ትንሽ የሆነው ታዳጊ አጠቃላይ የአውሮፕላን በረራ ሂደቶችና ምስጢራትን በመጽሀፉ የዳሰሰ ሲሆን በዚህ ዕድሜው መፅሀፍ መፃፉም ለዕድሜ እኩዮቹ መነቃቃት ይፈጥራል ተብሏል፡፡ በምረቃው ዕለት አብራሪዎች የአውሮፕላን…
Rate this item
(0 votes)
 “ታለንት የወጣቶች ማህበር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች ማህበር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶችና የበጎ ፍቃድ ማስተባበር ቢሮና ከኢፌድሪ የስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ከሚገኙት 113 የወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት መካከል በአራት ኪሎ የሚገኘውን ወረዳ ዘጠኝ ማዕከልን…
Page 7 of 293