ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በደራሲ ምንተስኖት ጢቆ ነዲ የተሰናዳውና የኢትዮጵያን የ3 ሺህ ዓመት ጉዞ ይፈትሻል የተባለው “ያላሻገረን ዲሞክራሲ” የተሰኘ መፅሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሐፉ በዋናነት ኢትዮጵያ በረጅም ዘመን ታሪኳ ከስልጣኔ፣ ከእድገትና፣ ከዲሞክራሲ እስካሁን የተኳረፈችበትን፣ የሚገኙ ጥሩ አጋጣሚዎች በእውቀት ማጣት የሚመክኑበትንና እስካሁን ለዘለቅንበት ሽኩቻ፣ መጠፋፋት፣ መጠላለፍና…
Rate this item
(0 votes)
መቀመጫውን ናዝሬት አዳማ ያደረገውና የመጀመሪውን (ቁጥር 1) አዳማ ከፍቶ በማሰልጠን ላይ የሚገኘው አፍሮ አርት አካዳሚ “ኢትዮጵያ” የባህል ውዝዋዜ ማሰልጠኛ ቁጥር 2 በአዲስ አበባ ቸርችል ጎዳና በሚገኘው ዳውን ታውን ህንፃ 6ኛ ፎቅ ላይ መክፈቱን የአፍሮ አርት አካዳሚ መስራች ገጣሚና ተወዛዋዥ ኤፍሬም…
Rate this item
(0 votes)
በእውቁ ወጣት የምጣኔ ሀብት ባለሙያ ሀሮን ጋንታ በጥልቅ ጥናትና ምርምር የተሰናዳውና ከኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት እስከ ብልጽግና ዘመን እየዋዠቀ የቀጠለውን የምጣኔ ሀብት ሁኔታ የሚተነትነው “የኢኮኖሚ መዋዠቅ እና የስትራቴጂ አቅጣጫዎች በኢትዮጵያ” የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ መፅሐፉ በዋናነት መንግስት ትኩረት ባልተሰጣቸው…
Sunday, 27 June 2021 18:55

“ሀገር በከዋክብት”

Written by
Rate this item
(0 votes)
የኪነ-ጥበብ ምሽት ሰኞ ይካሄዳልበሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት በየወሩ የሚካሄደው “ሀገር በከዋክብት” የኪነ-ጥበብ ምሽት በዚህ ወር መሰናዶ “እኔም ለሀገሬ” በሚል ርዕስ ከነገ በስቲያ ሰኞ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል፡፡ በዕቱም ሙዚቃ፣ ግጥም ፣ አነቃቂ ንግግር፣ ወግ፣ የኮሜዲ ስራዎች እና…
Rate this item
(3 votes)
በደራሲ አንተነህ እሸቱ የተጻፈውና በሁለት ወጣቶች ፍቅር ላይ የሚያጠነጥነው “ዳና ሥር” ልቦለድ መፅሐፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ መፅሐፉ በዋናነት መቼቱን አዲስ አበባ ፣ ባሌ፣ ጎንደር፣ ጎርጎራ፣ ኳታርና ዱባይ አድር ሁለቱ ወጣት ተፋቃሪዎች መነጋገር ሲገባቸው ባመነጋገራቸውና በየራሳቸው መንገድ መጓዝ በመምረጣቸው የሚገጥማቸውን ፈተናና…
Sunday, 27 June 2021 18:46

“ከስክሪኑ ጀርባ”

Written by
Rate this item
(0 votes)
መፅሐፍ ለንባብ በቃበዘመነ ኢህአዴግ (ህወሃት) ዘመን በተለይም ከ1997 ዓ.ም ምርጫ በኋላ የነበረውን አስቸጋሪ ወቅት ከህዝብ ወገንተኝነት ይልቅ ለአንድ ፓርቲ ሲያገለግል ነበር ያለውን የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ይህንን ሲያስፈፅሙ የነበሩ ባለሙያዎችን የሚዘረዝረውና በዚህ ውጥረት ውስጥ ሆነው የሙያ ስነ-ምግባራቸውን በመጠበቅ በከባድ ፈተና ውስጥ የነበሩትን…
Page 8 of 293