ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ጦቢያ ግጥም በጃዝ የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ ምሽት ከ12፡00 ጀምሮ ካዛንቺስ በሚገኘው ኢንተርኮንትኔታል ሆቴል በትልቁ አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለፀ፡፡ አዳራሹ የኮቪድን መስፈርት በሟሟላትና የተመልካችን ቁጥር በመጨመር በጥሩ ሁኔታ ምሽቱን ለማካሄድ መመረጡንም አዘጋጆቹ ገልጸዋል፡፡በዚህ ምሽት ዘመናዊ ውዝዋዜ፣ ግጥም፣ አነቃቂ ንግግር፣ የሙዚቃ ድግስና (የፍራሽ…
Rate this item
(0 votes)
 በየወሩ የሚካሄደው እና በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን አዘጋጅነት የሚከወነው የዚህ ወር መሰናዶ “ሀገር ምን ትሻለች” በሚል መርህ የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል፡፡ በዕለቱም ኡስታዝ አቡበከር አህመድ፣ መምህር ፋንታሁን ዋቄ፣ መምህር አገኘሁ አዳነ፣ ደራሲ መሃመድ አሊ ቡርሃንና መምህር…
Rate this item
(1 Vote)
በ2006 ዓ.ም “የነጎድጓድ ልጆች” የተሰኘ መፅሀፍ ለንባብ በማብቃት የድርሰቱን ዓለም የተቀላቀለው ደራሲ ቃልኪዳን ሀይሉ አራተኛ ሥራ የሆነው “ክብር” ልቦለድ መፅሀፍ ለንባብ በቃ፡፡ መቼቱን ኢትዮጵያና እንግሊዝ ላይ አድርጎ በፍቅር፣ በቅናት፣ በበቀልና በክብር ላይ ትኩረቱን ያደረገው መፅሀፉ፣ ክህደት ማታለል፣ ትዳር፣ ማፈንገጥና ሴራ…
Rate this item
(0 votes)
“ቀና ልብ” የተሰኘውን የመጀመሪያ አልበም ባወጣ አጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ተቀባይነትን ያተረፈው ራፐር ካስማሰ “አብረን አንድ ላይ ወደ ላይ” የተሰኘው የሙዚቃ ኮንሰርት ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በጊዮን ሆቴል ይካሄዳል፡፡ በዋልያ ቢራ ስፖንሰር የተደረገው ኮንሰርቱ፣ የኮቪድ 19ን መስፈርት በጠበቀ መልኩ እንደሚካሄድ…
Rate this item
(0 votes)
በዓለሙ ገብረአብ ተተርጉሞ በዳግማዊ አመለ ወርቅ ፈይሳ የተዘጋጀውና በተዋናይት መስከረም አበራ ፕሮዲዩስ የተደረገው “የኮከቡ ሰው” ቴአትር ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡ የኮሜዲ ዘውግ ያለው ቴአትሩ በደራሲ ካርል ዊትሊንገር ተደርሶ አዛማጅ ትርጉሙ በአንጋፋው አርቲስትና ከዓመታት በፊት በሞት ባጣነው…
Rate this item
(0 votes)
ወርሃዊው ብራና የኪነ-ጥበብ ምሽት የዚህ ወር መሰናዶ “ሀገር ማለት” በሚል መሪ ቃል ከነገ በስቲያ ግንቦት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ በዕለቱ ሀገራዊ ጉዳዮች በምሁራን የሚነሱ ሲሆን፣ እውቁ ፖለቲከኛ አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር)፣ የሀበሻ ጀብዱ መፅሀፍ ተርጓሚ…
Page 9 of 293