ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
የመፅፉ ሽያጭ ገቢ ሙሉ ለሙሉ ለካንሰር ህሙማን ይውላል መኖሪያዋን በአሜሪካ አትላንታ ጆርጂያ ባደረገችው ደራሲና የፊልም ባለሙያ አስቴር አበበ (ቲጂ) የተፃፈውና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተው “ልብ አልባው ዶክተር” ረጅም ልቦለድ መፅሀፍ ለንበባ በቃ፡፡ ደራሲዋ የመፅሀፉ ሽያጭ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ላሉ ካንሰር…
Rate this item
(1 Vote)
 በደራሲና ተዋናይት ኤልሳቤት አሉበል የተሰናዳውና የራሷን የስደት ታሪክ የሚተርከው “ከንጋት ጀርባ” መፅሐፍ ሰኞ ግንቦት 23 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል።መፅሐፉ በዋናነት ደራሲዋ ተዋናይ ኤልሳቤት ከትውልድ ቀየዋ ተነስታ በከባዱ የሊቢያና ሰሃራ በረሃ አቆራርጣ በስደት በርካታ መከራዎችን አሳልፋ…
Rate this item
(0 votes)
በሰዓሊ መምህርና የፎቶግራፍ ባለሙያ ወንዶሰን በየነ የተነሱ በርካታ ፎቶዎች ከአማርኛ ግጥም ጋር የሚቀርቡበት “Ethiopia Through my Eyes” የተሰኘ የፎቶ ግራፍ ኤግዚቢሽን የፊታችን አርብ ግንቦት 20 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ ካዛንቺስ በሚገኘው ራዲሰን ብሉ ሆቴል ይከፈታል። “ፎቶግራፎቼ ለኔ የጥበብ…
Rate this item
(0 votes)
 የእውቁ ፖለቲከኛና የነፃነት ታጋይ አንዱዓለም አራጌ “3000 ሌሊቶች” መፅሐፍ የፊታችን ሰኞ በግዮን ሆቴል ግሮቭ ጋርደን ዎክ ይመረቃል።የመፅሐፉ ደራሲ አቶ አንዱ አለም አራጌ እንደገለጹት፤ መፅሐፉ የትናንቱ ልብ ሰባሪ ስህተት እንዳይደገም፣ ወደ ነገው ትውልድም እንዳይሻገር መቃተት ውስጥ የተወለደ ነው።በመፅሐፉ የምርቃት ስነ-ስርዓት ላይ…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ታደሰ ቦጋለ የተፃፈውና “አንድነት ውይይት አንድነት” የተሰኘው ታሪካዊ ልቦለድ መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ። በ1960ዎቹ መጨረሻ መፅሐፉ በዩኒቨርሲቲና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ተቃውሞ፣ ለጭቁን ህዝብ ሲሉ ቤተሰባቸውንና ህይወታቸውን አሳልፈው ስለሰጡ ታጋዮች፣ ስለ አላማ ፅናታቸው ይተርካል - በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመርኩዞ…
Rate this item
(2 votes)
“ሰው ለሰው” እና “ዘመን” በተሰኙት ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎቹ፣ “ዙምራ” በተሰኘው ፊልሙና በሬዲዮና በመድረክ ድራማ ድርሰቶቹ ዕውቅናን ያተረፈውና በቅርቡ በኮሮና ቫይረስ ህይወቱን ያጣው አርቲስት መስፍን ጌታቸው ባለፈው ሀሙስ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር ተዘከረ። በሥነ-ስርዓቱ ላይ ስራዎቹን የሚገልፅ አጭር ዘጋቢ ፊልም፣…
Page 10 of 293