ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 01 April 2023 20:25
The Big Art Sale ዓውደ ርዕይ በመጪው ሳምንት ለ18ኛ ጊዜ ይካሄዳል
Written by Administrator
በጥበብ አፍቃሪያኑና በጥበበኛው ዘንድ በየዓመቱ በጉጉት የሚጠበቀው ’The Big Art Sale’ ዓውደ ርዕይ በመጪው ሳምንት ለ18ኛ ጊዜ ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ። በዘንድሮው ታላቅ የሥዕል አውደ ርዕይ ላይ ከ5ሺ በላይ ጎብኚዎች እንደሚታደሙ ይጠበቃል ተብሏል። ’The Big Art Sale’ ተወዳጅ ከሆኑ የከተማችን የሥነጥበብ…
Read 1622 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ታላላቅ የንግድ ትርኢቶችን በማዘጋጀት የካበተ ልምድና ተቀባይነት ያለው ሀበሻ ዊክሊ ፕሮሞሽን ያዘጋጀው ‹‹ዩቶፕያ ፋሲካ›› ኤክስፖ፤ዛሬ መጋቢት 23 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት ይከፈታል፡፡ ከ300 በላይ ድርጅቶች ይሳተፉበታል የተባለው ይሄው የፋሲካ ኤክስፖ፤ በርካታ አዳዲስ ኹነቶችን አካትቶ መምጣቱን የሀበሻ…
Read 1193 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Thursday, 30 March 2023 19:55
The Big Art Sale ዓውደ ርዕይ በመጪው ሳምንት ለ18ኛ ጊዜ ይካሄዳል
Written by Administrator
በጥበብ አፍቃሪያኑና በጥበበኛው ዘንድ በየዓመቱ በጉጉት የሚጠበቀው ’The Big Art Sale’ ዓውደ ርዕይ በመጪው ሳምንት ለ18ኛ ጊዜ ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ። በዘንድሮው ታላቅ የሥዕል አውደ ርዕይ ላይ ከ5ሺ በላይ ጎብኚዎች እንደሚታደሙ ይጠበቃል ተብሏል። ’The Big Art Sale’ ተወዳጅ ከሆኑ የከተማችን የሥነጥበብ…
Read 1148 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
እማሆይ ጽጌ ማርያም በኢትዮጵያ ቀዳሚዋ የቫዮሊን እና ፒያኖ አቀናባሪ እንደነበሩ ይነገራል። እማሆይ ፅጌማርያም ከአባታቸው ከአቶ ገብሩ ደስታ እና እናታቸው ወይዘሮ ካሣዬ የለምቱ በ1916 ዓ.ም በአዲስ አበባ ውስጥ ነው የተወለዱት። በልጅነታቸው ለትምህርት በሄዱባት ስዊዘርላንድ ፒያኖን በደንብ ተምረዋል። ከትምህርት መልስም በ19 አመታቸው…
Read 527 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
አብርሃም ግዛው ኢንተርቴይመንትና የህትመት ስራዎች ድርጅት 127ኛውን የአድዋን ድል “ዝክረ አድዋ ኢትዮጵያዊነት” በሚል ርዕስ የፊታችን ማክሰኞ የካቲት 21 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትጵያ ብሄራዊ ቴአትር በድምቀት ያከብራል። በእለቱ ስለ አንድነታችንና ጽናታችን እንዲሁም ስለታላቅ ህዝብነታችን የሚመሰክሩ አነቃቂ ንግግሮች፣ ግጥም፣…
Read 1578 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ያውዌ” የተሰኘ መጠሪያ ያለው የሙዚቃ ኮንሰርት ጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም ጊዮን ሆቴል ውስጥ በሚገኘው ግሮቭ ጋርደን ዎክ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ ይካሄዳል፡፡ በእለቱም በጉራጊኛ ድምፃዊነታቸው ተወዳጅነትን ያተረፉት ድምፃዊያን ሀና ተሰማ(ያውዌ) ፣ ደምሴ ተካ፣ ፀጋዬ ስሜ (ሆሴ ባሳ)፣ ሀይሉ ፈረጃ ፣…
Read 8595 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና