ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን የተሰኘው ኢምር በኮልፌ 2014 ቶርናመንት ጥር 1/2014 በኮልፌ መላጣ ሜዳ በከፍተኛ ድምቀት ተካሄደ።በመክፈቻ ፕሮግራሙ ላይ ጀግኖች ተመስግነዋል፣ ለሀገራቸው ከፊት የቀደሙ ተወድሰውበታል፣ ኢትዮጵያን ዘብ በመሆን ሁሌም የሚያገለግሉ ተዘክረዋል። እንዲሁም የደም ልገሳ እና በስፖርት ጋዜጠኞች እና በኮሜዲያን መካከል የእግር…
Rate this item
(1 Vote)
 በአጭር ጊዜ ውስጥ እውቅና ያተረፈውና በኢኮሜርስ የቴክኖሎጂ ዘርፍ የተሰማራው አሸዋ ቴክኖሎጂ እውቋን ተዋናይት ናርዶስ አዳነን ብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ። ኩባንያው ለህልውና ዘመቻውና በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች 5 ሚ. ብር ለመሰብሰብ አቅዷል። አሸዋ ቴክኖሎጂ በወጣት ባለራዕዮች የተመሰረተና ዘመኑ የፈጠራቸውን ቴክሎጂዎች በመጠቀም ግብይትንና…
Rate this item
(0 votes)
ሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት “ሀገር በክዋክብት” የተሰኘውን የኪነ-ጥበብ መሰናዶ 5ኛ ዓመት በኪነ ጥበብ ዝግጅት ያከብራል። ዛሬ ከ7፡30 ጀምሮ በብሄራዊ ቴአትር በሚካሄደው የኪነጥበብ ዝግጅት ወግ፣ ዲስኩር፣ ግጥምና ሙዚቃ ለታዳሚ የሚቀርብ ሲሆን፣ ዳኛቸው አሰፋ(ዶ/ር)፣ ዶ/ር ምህረት ደበበ፣ ትንግርቱ ገ/ፃዲቅ (ረ/ፕ)፣ አርቲስት ሱራፌል…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻህፍት ኤጀንሲ እና ለባዊ አካዳሚ በጋራ የከፈቱት የሕዝብ ቤተመጻህፍት ቅዳሜ ታህሳስ 16 ቀን 2014 ዓ.ም ተመርቆ ስራ ሊጀምር ነው። ቤተ መጽሀፍቱ “ወመዘክር በለባዊ” የሚል መጠሪያ ያለው ሲሆን የራስ ካሳ ሃይሉ የልጅ ልጅ የሆኑት የደጃዝማች አምሃ አበራ ካሳ ስብስብ…
Rate this item
(0 votes)
ደራሲ ትዕግስት ሙሉጌታ የራሷን ታሪክ ያሰፈረችበት “ዛሬም አለሁ” ግለ-ታሪክ መጽሐፍ ዛሬ ታህሳስ 16 ቀን 2014 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ በላፍቶ ሞል አርት ጋለሪ ይመረቃል። ባለታሪኳ ፀሐፊ ትዕግስት ሙሉጌታ እጅግ የሚገርሙ የሚያስደነግጡና ሌሎቻችን ለመግለጽ የማንደፍራቸውን አስቸጋሪ የህይወት ውጣ ውረዶች ሌላው ይማርበት…
Rate this item
(0 votes)
የሕግ ባለሙያና ደራሲ ዳግማዊ አሰፋ ያዘጋጃቸው “አዲስ ህይወት” እና “ከማዕዘኑ ወዲህ የተሰኙ ሁለት መጽሐፍት ዛሬ ታህሳስ 16 ቀን 2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ ይመረቃል። ወጣቱ የህግ ባለሙያ ዳግማዊ አሰፋ በሀዋሳ ከተማ ከጓደኛው የሕግ ባለሙያ ዳንኤል ጋር የጥብቅና…
Page 13 of 306