ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(3 votes)
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነ ፅሁፍ የአማርኛ ትምህርት ክፍል መምህር በሆኑት ኤፍሬም ጥሩነህ (ዶ/ር) የተሰናዳው “በቋንቋ ማስተማር ልሳነ ብዟዊና ባህለ ብዟዊ ጭብጦች” የተሰኘ አዲስ መፅሀፍ ለንባብ በቃ፡፡መፅሀፉ የቋንቋና የባህልን ግንኙነት፤ ለመዳና ለውጥ፣ የልሳነብዟዊነት (multilingualism) እና የባህለብዟዊነት (multiculturalism) ሀሳቦች፣ ከቋንቋ እኩልነት…
Rate this item
(2 votes)
በገጣሚ ዮናስ መስፍን የተፃፉ 90 ያህል ግጥሞችን ያካተተው “አፍላ ገፆች” የግጥም መድብል “አፍሮ ሪድ” በተሰኘ የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ (አፕሊኬሽን) ለንባብ በቃ፡፡ ግጥሞቹ በተፈጥሯዊ ፅንሰ ሀሳቦችና ማህበራዊ ጉዳዮች ያተኮሩ መሆናቸውን የገለፀው ገጣሚ ዮናስ መስፍን፣ መፅሀፉ በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ ለንባብ መቅረቡ ስነፅሁፉ…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዘጋጅነት በአምስት ከተሞች ከታኅሣሥ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው ሁለተኛው ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል የመዝጊያ ሥነሥርዓት ባለፈው ታኅሣሥ 18 በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ “ሰብአዊ ክብር፣ ነጻነትና ፍትሕ ለሁሉም” በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን የዘንድሮውን…
Rate this item
(0 votes)
በደራሲ ተክለስላሴ ጋሻውጠና የተደረሰውና በሰሜን ሸዋ ማህበረሰብ ወግ፣ ባህልና በጎ ልማድ በተለይም በሰርግ ሥነ ስርዓታቸው ላይ ትኩረት አድርጎ የተሰናዳው “ጥፍሮዬ” መፅሀፍ ዛሬ ታህሳስ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ አዲሱ ገበያ አካባቢ በሚገኘው ጉለሌ ክ/ከተማ አዳራሽ ይመረቃል፡፡ በሰሜን ሸዋ…
Rate this item
(0 votes)
 “አሀዱ መድረክ” በተሰኘው ፕሮግራማቸው የምናውቃቸው የጋዜጠኞቹ ሊዲያ አበበና ሱራፌል ዘላለም ስራ የሆነው “ኢትዮጵያ የተቃርኖ ምኩራብ የመቀራመት ወይስ የማዳን ተልዕኮ” የተሰኘ መፅሀፋቸው ዛሬ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በብሄራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡ በእለቱ፡- በኩረ ትጉሃን ደራሲና ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ፣ የፍልስፍና መምህሩ ዮናስ ዘውዴ፣ መምህር…
Rate this item
(1 Vote)
ኑሮዋን በሀገረ አሜሪካ ያደረገችው የህፃናት መፃህፍት የደራሲ የታቲያና ክፍሌ 8 የህፃናት መፅሀፍትና 4 መዝሙሮች ነገ ታህሳስ 9 ቀን 2015 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ ካዛንቺስ በሚገኘው ፈንድቃ የባህል ማዕከል በድምቀት ይመረቃሉ፡፡ በዕለቱ ሀገር ተረካቢ በሆኑት ልጆች ጉዳይ ላይ ወላጆች፣ የአዕምሮ ጤናና…
Page 3 of 307