ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 26 November 2022 00:00
ስለ ቃለ መጠይቅ አዘገጃጀትና አቀራረብ የሚያስገነዝብ መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
ስለ ቃለ መጠይቅ አዘገጃጀትና አቀራረብ ግንዛቤን የሚፈጥር “ቃለ መጠይቅ ለጥናትና ምርምር፤ ለስራ ቅጥር ምልመላ፤ ለጋዜጠኝነት” የተሰኘ አዲስ መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ በደራሲ ሲሳይ አሰፌ የተሰናዳው ይሄ ፋይዳ ያለው መፅሀፍ በውስጡ ሰፋ ያሉ ቁምነገሮችን ይዟል ተብሏል፡፡ ከነዚህም ቁምነገሮች መካከል፤ የመንግስትም ሆነ…
Read 17483 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የአንጋፋዋ ደራሲ የዝና ወርቁ አዲስ ስራ የሆነው “የዘመን መስታወት” መፅሀፍ ዛሬ ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል ይመረቃል፡፡ የምርቃቱ አዘጋጅ ሰምና ወርቅ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት እንደገለፀው በዕለቱ በርካታ ወጣትና አንጋፋ ፀሀፍት ተገኝተው ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ፡፡ በመፅሀፉም ላይ ውይይት…
Read 17399 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የዕውቁ ፖለቲከኛና የሰላማዊ ትግል አቀንቃኝ አንዱዓለም አራጌ አምስተኛ ስራ የሆነው “ያልተነበበው አንባቢ” መፅሐፍ ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ ጊዮን ሆቴል ውስጥ በሚገኘው ግሮቭ ጋርደን ዎክ በድምቀት ይመረቃል።”ያልተነበበው አንባቢ” መፅሐፍ የቤተልሔም ፕላዛ ባለቤት በነበሩት በአቶ ነጋሽ ባልቻ ሰብቼ አስደማሚ የሕይወት ታሪክ ላይ…
Read 20412 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 19 November 2022 20:19
ዳሽን ባንክ እና ሜክሲኮ ኤምባሲ በትብብር ያዘጋጁት የፎቶ ኤግዚቢሽን ተከፈተ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
ኢትዮጵያና ሜክሲኮ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመሩበትን 73ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው የፎቶ ግራፍ ኤግዚቢሽን ህዳር 8 ቀን 2015 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ በዳሽን ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት ተከፈተ፡፡ ዳሽን ባንክና ሜክሲኮ ኤምባሲ በትብብር ባዘጋጁት በዚሁ ኤግዚቢሽን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ የባንኩ…
Read 13236 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በፊልሙ ዓለም አስደናቂ የሆነው የአሜሪካዊው የውዲ አለን ድርሰት የሆነው “ሀዝባንድስ ኤንደ ዋይቭስ” ፊልም በሳሙኤል ተስፋዬ “ባሎችና ሚስቶች” ወደሚል አዛማጅ ትርጉም ተለውጦና ተዘጋጅቶ ለእይታ ሊበቃ ነው። ቴአትሩ የትዳርን ገመና አደባባይ እያወጣ በሽሙጥ እየሸነቆጠና እያዝናና የሚያስተምር ሲሆን በብሔራዊ ቴአትር በአይነቱ ልዩ በሆነ…
Read 468 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 19 November 2022 20:15
ዳሽን ባንክ እና ሜክሲኮ ኤምባሲ በትብብር ያዘጋጁት የፎቶ ኤግዚቢሽን ተከፈተ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
ኢትዮጵያና ሜክሲኮ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመሩበትን 73ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው የፎቶ ግራፍ ኤግዚቢሽን ህዳር 8 ቀን 2015 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ በዳሽን ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት ተከፈተ፡፡ ዳሽን ባንክና ሜክሲኮ ኤምባሲ በትብብር ባዘጋጁት በዚሁ ኤግዚቢሽን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ የባንኩ…
Read 13185 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና