ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደራሲ እስከዳር ግርማ የተጻፈው “የፈረንጅ ሚስት” የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል።መፅሐፉ ከተለያየ ሃገር የመጡና የተለያየ የቆዳ ቀለም ያላቸው ወንዶች ባገቡ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ዙሪያ የሚያጠነትን ነው።በሞዴልነቷ አምባሳደርነቷ የምትታወቀው ደራሲዋ፤ በቅርቡ ለአንባቢያን ባደረሰችው “ኢትዮጵያዊ ሀገሩ የት ነው?” የተሰኘ መጽሐፏ አድናቆት ተችሯታል።ደራሲዋ…
Read 31393 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሰይፉ ድባቤ “አዝማች-የጉራጌ ሕዝብ አጭር ታሪክ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መጽሐፍ ከ48 ዓመት በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቃ። የመጽሐፉ መጀመሪያው ዕትም በ1966 ዓ.ም በተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት ታትሞ ሲወጣ፣ ሁለተኛው ዕትም በሰኔ 2014 ዓ.ም በሜጋ ማተሚያ ቤት ታትሞ መውጣቱ…
Read 29934 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Saturday, 09 July 2022 15:21
ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም :-"እነሆ ተቀበሉኝ"ከቅዳሜ ጠዋት ጀምሮ የትም፤ ገበያ ላይ ታገኙታላችሁ።"
Written by Administrator
Read 11111 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Read 11210 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የደራሲና ጋዜጠኛ አሸናፊ ደምሴ ሁለተኛ ስራ የሆነው “የራስ ብርሃን” እና ሌሎች ወገኛ ታሪኮች መጽሐፍ የፊታችን አርብ ሰኔ 24 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በሀገር ፍቅር ቴአትር ይመረቃል። መጽሀፉ የራስ ምሳሌ የሚሆኑ ታሪኮችን ከሀገር ውስጥና ከዓለም አቀፍ የስነ-ቃል ሀብቶች በመዘነቅ…
Read 22781 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የሰጥአርጌ አስማረ ሶስተኛ ስራ የሆነው “ልቤን እንዳትቀብሩት” የተሰኘ የግጥም ስብስብ መፅሐፍ ሰኞ ሰኔ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር በድምቀት ይመረቃል። በእለቱም ግጥም፣ ወግ የመጽሐፉ ዳሰሳና ከመጽሀፍ የተመረጡ ግጥሞች ለታዳሚ የሚቀርቡ ሲሆን ከምርቃ ስነ-ስርዓቱ ቀደም ብሎ…
Read 21168 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና