ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
“ቀና ልብ” የተሰኘውን የመጀመሪያ አልበም ባወጣ አጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ተቀባይነትን ያተረፈው ራፐር ካስማሰ “አብረን አንድ ላይ ወደ ላይ” የተሰኘው የሙዚቃ ኮንሰርት ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በጊዮን ሆቴል ይካሄዳል፡፡ በዋልያ ቢራ ስፖንሰር የተደረገው ኮንሰርቱ፣ የኮቪድ 19ን መስፈርት በጠበቀ መልኩ እንደሚካሄድ…
Rate this item
(0 votes)
በዓለሙ ገብረአብ ተተርጉሞ በዳግማዊ አመለ ወርቅ ፈይሳ የተዘጋጀውና በተዋናይት መስከረም አበራ ፕሮዲዩስ የተደረገው “የኮከቡ ሰው” ቴአትር ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ይመረቃል፡፡ የኮሜዲ ዘውግ ያለው ቴአትሩ በደራሲ ካርል ዊትሊንገር ተደርሶ አዛማጅ ትርጉሙ በአንጋፋው አርቲስትና ከዓመታት በፊት በሞት ባጣነው…
Rate this item
(0 votes)
ወርሃዊው ብራና የኪነ-ጥበብ ምሽት የዚህ ወር መሰናዶ “ሀገር ማለት” በሚል መሪ ቃል ከነገ በስቲያ ግንቦት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል ይካሄዳል፡፡ በዕለቱ ሀገራዊ ጉዳዮች በምሁራን የሚነሱ ሲሆን፣ እውቁ ፖለቲከኛ አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር)፣ የሀበሻ ጀብዱ መፅሀፍ ተርጓሚ…
Rate this item
(0 votes)
የእውቁ ደራሲና ሀያሲ ደረጀ በላይነህ አስረኛ ስራ የሆነው “ሒሳዊ ዳሰሳ” መፅሀፍ ሰኞ ግንቦት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ጊዮን ሆቴል በሚገኘው ግሮቭ ጋርደን ዎክ ይመረቃል፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተለያዩ ኪነ-ጥበባዊ ድግሶች የሚቀርቡ ሲሆን የመፅሀፍ ዳሰሳ፣ ግጥሞች፣ ወግ፣ ከመፅሀፍፉ የተመረጡ…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴአትር ትምህርት ቤት ሀላፊና ረዳት ፕሮፌሰር ተስፋዬ እሸቱና ቻላቸው ፈረጅ ፀሀፊነትና አዘጋጅነት የተሰናዳው “አንዱ ለሁሉ” የተሰኘ ሙዚቃዊ ተውኔት ከነገ በስቲያ ግንቦት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ተመርቆ ለእይታ ይበቃል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲና…
Rate this item
(1 Vote)
 በሀገራችን ደረጃ የካርቱን ስዕሎችን በመሳልና የሀገርን ባህል፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ሁነቶችን በካርቶን ሥዕል በመግለፅ አቻ ያልተገኘለት ሠዓሊ አለማየሁ ተፈራ “ፈንጠዝያ” በሚል ርዕስ ያሰባሰባቸው የካርቶን ስዕሎች የያዘ መፅሀፍ ከትላንት በስቲያ ግንቦት 26 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በኤሊያ ሆቴል አስመረቀ፡፡…
Page 7 of 290