ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የደራሲ ቃልኪዳን ሀይሉ ሶስተኛ ስራ የሆነው “አላቲኖስ” ልብለድ መፅሐፍ ለ3ኛ ጊዜ በድጋሚ ታትሞ ለንባብ በቃ፡፡ መንፈሳዊና ታሪክ ቀመስ፣ የፍቅር የሳይንስና የስለላ ታሪክን ያካተተው ይሔው መፅሐፍ በ2010 ዓ.ም ለንባብ በቅቶ ተወዳጅነትን በማግኘቱ ሰሞኑን በድጋሚ ታትሞ ለንባብ መብቃቱን ደራሲው ገልጿል፡፡ በ307 ገፅ…
Read 12566 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ህሩይ ወልደ ስላሴ የስነ ጥበባት ማዕከል ተወዳጅ በሆነው “እረኛዬ” ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ላይ ዛሬ ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ ሙያዊ ውይይት እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ በድራማው መሰረት ላይ ሙያዊ ዳሰሳ የሚያቀርቡት ሰለሞን ተሾመ (ዶ/ር) ሲሆኑ፣ደራሲና አዘጋጅ ቅድስት ይልማን ጨምሮ…
Read 13607 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የእውቁ ጋዜጠኛ መሰለ ገብረህይወት ስራ የሆነው “የሚዲያ አመራር” መፅሐፍ የፊታችነ ረቡዕ ግንቦት 3 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ይመረቃል፡፡ መፅሐፉ በዋናነት በሚዲያ አመራር ክፍተት የሚፈጠሩ ችግሮች ያስከተሉትና እያስከተሉ የሚገኙት ችግሮችን በመቅረፍ በትክክለኛ አመራር የሚከናውን ሚዲያን ለመፍጠርና አገርን…
Read 12683 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሄሪዮሬ” የተሰኘው የመጀመሪያው የኦሮምኛ የሰርግ አልበም ነገ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በጊዮን ሆቴል እንደሚመረቅ አዘጋጁ “በሻቱ ቶለማሪያም መልቲ ሚዲያ” አስታወቀ፡፡ “ሄሊዮሌ” በአማርኛ “ጓደኝንት” ማለት እንደሆነ የተገለፀ ሲሆን ይሄው አልበም ከጥንት ጀምሮ በሰርግና በበዓላት ይዜሙ የነበሩ ግጥምና ዜማዎችን በአንድ ላይ በማሰባሰብ ብሎም…
Read 671 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን በየወሩ የሚዘጋጀው የኪነ-ጥበብ ምሽት የዚህ ወር መሰናዶ “አንድ ነገር ስለሀገር” በሚል ርዕስ ሰኞ ሚያዚያ 24 ቀን 2011 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ ይካሄዳል። በዕለቱ ፕ/ር አደም ካሚል፣ ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ፣ መስከረም አበራና አንዷለም አራጌ…
Read 11003 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በ1996 ዓ.ም የተቋቋመውና በ1997 ዓ.ም ስራ የጀመረው “ኒው አቢሲኒያ ኮሌጅ” ዛሬ ከረፋዱ 3፡30 ጀምሮ በኮሌጁ አዳራሽ የጥናትና ምርምር ጉባኤውን ያካሂዳል። ኮሌጁ ከሚያከናውናቸው የመማር ማስተማር ስራዎቹ ጎን ለጎን የጥናትና ምርምር ስራዎችንና የማህበረሰብ አቀፍ አገልሎቶችን በመስጠት የተቋቋመበትን ዓላማ በአግባቡ የሚመራ ሲሆን ችግር…
Read 10995 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና