Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
በቀድሞው ..የአዲስ ነገር.. ጋዜጠኛ መሐመድ ሰልማን የቀረቡ ልዩ ልዩ ወጎችና የጉዞ ማስታወሻዎችን የያዘ መጽሐፍ በቀጣዩ ሳምንት ለንባብ ይበቃል፡፡ ..ፒያሳ፣ ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ.. የሚል ርዕስ የተሰጠው ይህ መጽሕፍ በአመዛኙ በቀድሞው አዲስ ነገር ጋዜጣ ላይ ቀርበው በስፋት የተነበቡ ወጎችና የጉዞ ማስታወሻዎችን ከአዳዲስ…
Rate this item
(0 votes)
በጋዜጠኛ ተስፋዬ ሽመልስ የተዘጋጀው ..ሰማያዊ ዐይን.. የተሰኘው ትያትር መታየት የጀመረበትን አንደኛ ዓመት በማስመልከት ነገ ከሰዓት በኋላ ክብረ በዓል እንደሚኖር አዘጋጁ ለአዲስ አድማስ ገልል፡፡ በቅርቡ የአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ባዘጋጀው ውድድር ትያትሩ የተሸለመ ሲሆን ክብረ በዓሉ ይህንኑ በማስመልከት ጭምር እንደተዘጋጀ…
Rate this item
(3 votes)
..መሰረታዊ ሳይንስ.. ለገበያ ቀረበደራሲ እና የወግ ፀሐፊ መስፍን ኃብተማርያም ..ብልጧ ዝንጀሮ.. የሚል አዲስ የሕፃናት መሐፍ ለንባብ አብቅቷል፡፡ በጀርባ በኩል The Rich Man and The Singer የሚል ሌሎች የሕፃናት ታሪኮችን የያዘው መሐፍ ዋጋ 22 ብር ነው፡፡ በአማርኛው 27 በእንግሊዝኛውም የእነዚሁኑ ትርጉም…
Rate this item
(0 votes)
በሙሉ ስሙ ከርቲስ ጃክሰን ተብሎ የሚጠራው ጥቁር አሜሪካዊው ራፐርና የፊልም ተዋናይ 50 ሴንት፤ ..ሃብታም መሆኔ ነፃነት ሰጥቶኛል.. ሲል ለፋይናሻል ታይምስ መጽሔት ተናገረ፡፡ ..ቺታሪ ቪዥን.. የተባለ የፊልም ኩባንያ በ200 ሚሊዮን ዶላር ያቋቋመው ፊፍቲ ሴንት፤ ሙዚቃውን ወደ ጐን በመተው በፊልም ስራ መጠመዱን…
Rate this item
(0 votes)
ሻጊ የሬጌ ሙዚቃ የዓለም የሙዚቃ ገበያን ሰብሮ ለመግባት አልቻለም ሲል ተናገረ፡፡ ..ሰመር ኪንግስተን.. የተባለ አዲስ የሙዚቃ አልበሙን ከወር በፊት ለገበያ ያበቃው ሻጊ፤ ለሬጌ የሙዚቃ አልበሞች ገቢ ማነስ የስፖንሰሮች እጥረት ዋንኛው ምክንያት መሆኑን ለኤምቲቪ ኒውስ ተናግሯል፡፡
Rate this item
(0 votes)
ሊዮናርዶ ዲካርፒዮ ዘንድሮ ከፍተኛ ገቢ በማስመዝገብ ጆኒ ዲፕ የያዘውን የአንደኝነት ደረጃ መረከቡን ፎርብስ መጽሔት አስታወቀ፡፡በቅርቡ ..ዘ ግሬት ጋትስቢ.. የተባለ ፊልሙን ለዕይታ የሚያበቃው ዲካርፒዮ፡ በከፍተኛ ገቢ መሪነቱን የተቆጣጠረው 77 ሚሊዮን ዶላር ገቢ በማስመዝገብ ነው፡፡